Ashara Media:
Posted: 01 Jul 2021, 03:30
Comments
ana Tube TT
4 days ago (edited)
ዋው ደስ ይላል እኒድህ ነው ጀግናን ማሰብ አሳምነው ሲሞት አምባቸው ሲሞቱ ነው አማራው የሞተው ብቻ ምን ልበል ይህንን ዘፈን እያለቀስ ሁ ነው የምሰማው የዘመኑ ነብይ ጀግናው ህያው አሳምነው በልባችን ነህ መቸም አንረሳህ መቸም ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን እናተን በማጣት ተጎዳን ለማን እንጩህ እስኪ ስሙን ለማን አቤት ይባል ልጆችህ እየታረዱ ነው ውይይይይይይይይይይ!!!! ለነ አምባቸው መኮነንም ይዘፈን ይታወሱ
Raya Kobo
4 days ago
አንድ ሁኑ አማራ ተከቧን አሳምነውነት ይለምልም
ዱባለ መላክ ምስጋና ይገባሃል
ራያ ወሎ አማራ♥
4 days ago
የአሳምነዉ ልጆች ላይክ በሉኝ
Selam Tube
4 days ago
አማራ አንድ ካልሆናችሁ አሳምነውን ምገሉት እንጂ አሁንማ አልሞተም በአማራውስጥ አለ ።
(( አንድ ሁኑ ))) አሳምነው ፅጌ
አይተኬው ጀግና አሳምነው ፅጌ
One day all Amhara people may got his idea and accept his prophecy
Geremew Abera
4 days ago
Well done, we will never forget our hero, long live Amhar
All in One
3 days ago
he is our all time hero. he gave his life for us...he shall be remembered
የደሴዋ የአሳምነው ጽጌ ልጅ
4 days ago
የአሳምነው ጽጌ ልጆች እና በዘፈኑ ጥልቅ ሃዘን
የተሰማችሁ ብቻ ላይክ አድርጉኝ @
ዱብዬ የኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ♥
Tadesse F.Yehuala
3 days ago
አንድ እንሁን አማራራራራራራራ የጀግናውን ቃል እናክብርዱባለ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
![]()
ውጫሌ መረጃ-Z WUCHALE INFORMER
4 days ago
በ3 ሰዓት ውስጥ ለ17ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው።
ጠቢቡ አማራ ተባረክ
Smret Eritrea (ጓል ቀይሕ ባሕሪ)
Smret Eritrea (ጓል ቀይሕ ባሕሪ)
2 days ago
እኔ ኤርትራዊ ነኝ አሳመነው ጽጌ ስጠራ ደስ አለኝ ለ ዶክተር አምባቸው ደግሞ ቢዘፈንለት ደስ ይለኛል አማራ ፋኖ ጀግና ጅንታን ቀበረው መሬቱን ያስመልሳል ።
Zabna Belete
4 days ago
እባካችሁ የአማራ ልጆች አንድ እንሁን እውነት በጣም ነው ያለቀስሁት አባቶች አንድሁኑ ከቻላችሁም እንደ አብነ ጴጥሮስ ሁኑ አሳምነው ጽጌ አንዳርገን ተነሳ❤
ሳዶር፤ አላዶር
2 days ago (edited)
አሳነው አሳምነው ብትነሳ ምነው አንተ ብትሰዋ ሚሊዮኖችን አማራ ከእንቅልፋቸው ቀስቅሰካል። ስምህ ከመቃብር በላይ ነው አሳምነው❤
Ethio seny
Ethio seny
2 days ago
አማራዬ ጀግና ንቃልኝ ወገኔ አሳምነው ፅጌ የኔ ንጉስ አማራን አንድ አድርገህ ገምደከው አለፍክ ነብስህ ትረፍልን።
Nurr ከ-Wollo
Nurr ከ-Wollo
4 days ago
ዱባለ መላክ ፈጣሪ እድሜህና ጤናህን ይጨምርልህ ጀግናችንን ስላስታወስክልን
Rahma Hamid
4 days ago
አባቴ አሳምነው ወላሂ ጸጸቱ ሊገለን ነው። ብአዴን መቼም አንረሳውም በአባታችን አሳምነው የሰረህውን ሸፍጥ መቼም አንረሳልህም