Page 1 of 1

እውነታው ይህ ሆኖ እያለ ትግራይ የህይማኖት አገር ይባልልኛል!!

Posted: 30 Jun 2021, 19:12
by Wedi
ህወሃት በትግራይ ኮትኩቶ የፈጠረው እና ያሳደገው የትግራይ ወጣት ይህን ይመስላል!! በጣም የሚገርመው ሃውልቱን የመከላከያ ሬንጀር ማልበሳቸው ሳይሆን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መለያ የሆነውን የአንገት ማተብ እና መስቀል ማድረጋቸው ነው ያናደደኝ።

እውነታው ይህ ሆኖ እያለ ትግራይ የህይማኖት አገር ይባልልኛል!!

Please wait, video is loading...