በወያኔ የስርዓቱ ባለቤትነት የትግራይ ልሒቅ በሙሉ የ"በላይነትን"፣መጠቀምን፣ ለምደዋል፣ እኩልነትን እንደ ሽንፈት ነው የሚወስደው፣ ዶር ዐብይ የሚያወራው እኩልነትን አሰፍራለሁ ነው(የኔታ ት)
Posted: 30 Jun 2021, 17:03
በወያኔ የስርዓቱ ባለቤትነት የትግራይ ልሒቅ በሙሉ የበላይነትን፣ መጠቀምን ለምደዋል፣ እኩልነትን እንደ ሽንፈት ነው የሚወስደው፣ ዶር ዐብይ የሚያወራው እኩልነትን አሰፍራለሁ ነው። ስዩም ተ (የኔታ ትዩብ Yeneta Tube)
"የትግራይ ልሒቃን ዘረፋና ሌብነትን ለምደው ተላምደው ስለኖሩ እኩልነትን ስድብ ይመስላቸዋል፤ ነው እያልኩ ያለሁት ። ስለሆነም አይቀበሉም።"
"የትግራይ ልሒቃን ዘረፋና ሌብነትን ለምደው ተላምደው ስለኖሩ እኩልነትን ስድብ ይመስላቸዋል፤ ነው እያልኩ ያለሁት ። ስለሆነም አይቀበሉም።"