17 days, that changed Northern Ethiopia.
Posted: 30 Jun 2021, 16:28
Please wait, video is loading...
እስካሁን ድረስ የህወሓት መሪዎች መቀሌ ከተማ አልገቡም፤ ሼም ይዞአቸዋል:-
- መሪዎቻቸውን አጥተው
- ወጣት ሰራዊቶችን አስጨርሰው
- ብዙ ሰላማዊ ሰዎች እልቂት ምክንያት ሆነው
- የትግራይ ነው ብለው ያከረሙትን መሬት (ወልቃይትና ባድመን) ተነጥቀዋል
-የክልሉን ኢኮኖሚ ድባቅ አድርገው
-የክልሉን ሕዝብ ለረሃብ እና ለዕልቂት ዳርገው
-የተጋሩን ሞራል አሰብረውና አንገት አስደፍተው
ሲገቡ የትግራይ ሕዝብ እየጨፈረ እንደማይቀበላቸው ያውቁታል፤
- በከተማዋ ውስጥ እንደጀግና መሄድ የሚችሉበት ሞራል የላቸውም፤ ከፍተኛ ጥያቄዎች ከመቀሌ ሕዝብ ይጠብቋቸዋል፤
- ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በጃቸው፣
- ገደለን እንዳይሉ ሬሳም የላቸው
ምን አሉ ጁንታዎች ሲገቡ መቀሌ …..
"የከዳን እንደርታ ነው"
መከላከያ ከትግራይ ከተሞች መውጣቱ ተከትሎ ዘር ተኮርና የአመለካከት ልዩነት ኣላቸው በተባሉ የእንደርታ ተወላጆች ላይ የኣድዋው ነፃ አውጪ ግድያና አፈና በመቐለ እያካሄደ ነው።
ፈንጂ ረጊጽካ ጠጠው...