Page 1 of 1

ያሬድ ጥበቡ እኮ Dawi በሚል ቅጽል ስም በሚነግድ ዉታፍ ነቃይ ኤርሚያስ ለገሰ የሚተች ሳይሆን በትግል የተፈተነ ታጋይና ምሁርም ነው፡፡

Posted: 30 Jun 2021, 15:27
by AbebeB
  • በመሰረቱ እኔ ያሬድ ጥበቡን የማደንቅ አይደለሁም፡፡ ግማሽ ኦሮሞነቱን ጨርሶ ክዶ የዲቃላ ማንነት ለሆነው አማራነት ሲታገል ዘመኑን በከንቱ የፈጀ በመሆኑ አልወደውምም፡፡
  • ሆኖም ግን ከተግባርና ምሁራዊ አቅሙ ስለ እውነት መመስከር ሲፈልግ ይችላል፡፡ በደደቦች በሚተችበት የርዕዮት ቪድዮም ያደረገው ውይይትና የሰጠው ሀሳብ ሚያረጋግጠውም ያንኑ ነው፡፡
  • እነ ኤርሚያስ ለገሰ ግን ትግል የነበረከትን ዉታፍ መንቀል ወይም ተረኞቹ ለእነ እስክንድር ነጋ ኬክ ወደ እስር ቤት አናስገባም አሉና ወደ በረሀ የሚወርድ ወጣት ሊኖር ይገባል እያሉ በዩቲየብ መጮህ እየመሰላቸው ታጋዮችን ይተቻሉ፡፡
  • እንደ በአማራነት ራሱን ከሚገልጽ ሌላ በሞራል ውደቀት ውስጥ የሚኖር ፍጡር አላየሁም፡፡ ከእነዚህ ጋር እየተደመርን ነው ሀብታ ሳናጣ ድሀ ተብለን በዓለም የምንቆጠረው፡፡ ያሳዝናል፡፡