የዛሬ የትግራይ ውሎ!
Posted: 30 Jun 2021, 13:26
የትግራይ ወጣት በጁንታው እየረገፈ ነው። በመቐለ ፣ዓዲግራት እና ሽረ ብዛት ያላቸው ወጣቶች ተገድለዋል።
በጁንታው እየተገደሉ ያሉ ወጣቶች አከባቢያቸው ለማረጋጋት በራሳቸው ተነሳሽነት ያለ ማንም ቀስቃሽ ህዝባቸውን ከሌባ ሲከላከሉ የነበሩ ወጣቶች እየተለቀሙ እየተገደሉ ይገኛሉ።
የጁንታው ታጣቂ ለህዝቡ እርዳታ ታስቦ የተከማቸ እህል ሳይቀር መዝረፍ ጀምረዋል።
ታጣቂ ቡድኑ ትኩረቱ ሁሉ ማን ሃላፊ ይሁን፣ የትኛው ቡድን ከፊት ይምጣ፣ የቡድን እና የግል ዝናቸው ላይ ተጨንቀው ሲነታረኩ የትግራይ ህዝብ ግን መከራ ላይ ጥለውታል። ጁንታዎቹ ድሮም ቢሆን ለህዝብ እና ለወጣቱ ደንታ የላቸውም። ህዝቡ በሁሉም አከባቢዎች ከትግራይ መውጣትም ጀምሯል።