Page 1 of 1

Must Watch: ዓብይ አህመድ መሸነፉን አመነ

Posted: 30 Jun 2021, 10:01
by Thomas H
ዓብይ አህመድ: መከላከያ ለቆ የወጣው ከጀርባ በህዝቡ እየተጠቃ ስለሆነ ነዉ
አብርሃም በላይ:_የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ መጪው ጊዜ የእርሻ ሰዓት ስለሆነ ተኩስ አቁም መደረግ አለበት ።
ባጫ ደበሌ:_በትግራይ ክልል የታወጀው የተናጠል ተኩስ አቁም ኢትዮጵያ ለተደቀነባት የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት የተወሰነ ነዉ ።


Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ መሸነፉን አመነ

Posted: 30 Jun 2021, 10:29
by Thomas H
ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ቤተሰቦቹን ይዞ ሊሸሽ ስለሚችል ቦሌ ውስጥ እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥበቃ እየተደረገ ነው
Please wait, video is loading...





Please wait, video is loading...


Please wait, video is loading...