Page 1 of 1
PM office released the video of PM meeting with over 100 local journalists ጠ/ሚ ዓብይ ትግራይን በተመለከተ ለጋዜጠኞች ያደረጉት ገለጻ
Posted: 30 Jun 2021, 06:07
by temari
Re: PM office released the video of PM meeting with over 100 local journalists ጠ/ሚ ዓብይ ትግራይን በተመለከተ ለጋዜጠኞች ያደረጉት ገለጻ
Posted: 30 Jun 2021, 06:13
by Maxi
አስገራሚው የአብይ አህመድ ንግግር
መቀሌ/ትግራይ አሁን የማትረባ /irrelevant/ የሌባዎች መፈንጫ ሆናለች፡፡ በመሆኑም ከአሁን በኃላ መቀሌ/ትግራይ መቆየት አስፈላጊ አይደለም!!
መቀሌ/ትግራይ የሄድነው በወያኔ ተይዞብን የነበረው የጦር መሳርያ ለማስመለስ እንጅ መቀሌን/ትግራይን ነፃ ለማውጣት አልነበረም!!
ጋዚጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች የእኔን ውሸት በደንብ አላሰራጫሁልኝም፣ በዚህም በወያኔ ውሸት አስበልጣችሁኛል!! በዚህም ከልቤ አዝኛለሁ!!