Page 1 of 1

የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ታጋይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል

Posted: 30 Jun 2021, 03:12
by C beyond
ህዝባችንን ለመቅጣት የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲሁም የቴሌ ግንኙነት መስመሮች ወደ መቐለ ሲያቋርጡ : የተኩስ አቁም መግለጫው እንዴት በቁምነገር ልንምለከተው እንችላለን? እንደገና ለመሰብሰብ : ጊዜ ለመግዛት ብቻ ነው:: ይህ እኛ አንፈቅድም::"