Page 1 of 1

ዲያቆን ዳንኤል ስለ ጦርነቱ ዳግም ተናገረ

Posted: 29 Jun 2021, 19:52
by sarcasm
ጋዜጠኛ - ዲ/ን ዳንኤል በጦርነቱ ወቅት "የጁንታው መሪዎች ተይዘው አእምሯቸው እንዲጠና እፈልጋለሁ" ብለህ ነበር። አሁንም በሃሳብህ እንደፀናህ ነህ ?

ዲ/ን ዳንኤል - በሚገባ ! እኚ ሰዎች የጉንዳን ብርታት ፣ የአንበሳን ጀግንነትና የንስርን ጉልበትና መታደስን እንዴት በአንድነት አጣምረው ሊይዙ እንደቻሉ በደንብ ሊጠኑ ይገባል 🙄😂😂
Please wait, video is loading...

Re: ዲያቆን ዳንኤል ስለ ጦርነቱ ዳግም ተናገረ

Posted: 29 Jun 2021, 20:47
by Abere
መልሱ እንደ ወያኔ ደደብ በዓለም ላይ የለም፤አራት እግር ያለው አህያ ይበልጣቸዋል ነበር። በድንቁርና ጦረነት ከፍተው ሙልጭ በለው አልቀው ሰብዓዊ ዕርዳታ ለይ ናቸው።