Page 1 of 1
የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ ላይ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 29 Jun 2021, 17:48
by Horus
ሆረስ ነኝ፣ ዙሪያ ጥምጥም ንግግር አይመቸኝም!
የአሜርካ ክንግሬስ በኢትዮጵያ ላይ ያደረጉት ሂሪንግ ሰማሁት፤ አሰልቺ ድግግሞሽ ፍሬ ፈርስኪ ነበር። የሱማሌዋ ኦማር ኢትዮጵያ ያፍሪካ ቀንድ ልብ ናት ያለችው ግን ደስ አሰኝቶኛል!
ሌላ ቦታ ደጋግሜ እንዳልኩት የትግሬ ጦርነት የታቀደለትን ሚሽን ተልዕኮ አሟልቷል፤ ከዚህ በኋላ ሰራዊታችን ወደ ሌላ ተግባሩ መሰማራት የግድ ይለዋል ።
ስለሆነም አቢይ የወሰደው እርምጃ ትክክልና ብልህነት ነው ። ሰራዊቱ ተሸንፎ ወጣ ወይስ በፈቃዱ የሚለው የደደቦች ክርክር ነው። ጥያቄው ከትግሬ መውጣቱ ጠቃሚ ነው ወይ ጎጂ የሚለው ነው። አንጎል ያለው ፖለቲከኛ ካለ የሰራዊቱ መውጣት እንዴት እንደ ሚጎዳን ማሳየት አለበት።
ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ከትግሬ ማውጣቷ ሰባት (7) ትላልቅ ጥቅሞች አሉት ፤
አንድ፣ የአቢይ አህመድ ቁጥር 1 ትኩረት እና ወሳኝ የኢትዮጵያ አጀንዳ የአባይ ግድብን መገንባት፣ መሙላትና ኤሌክትሪክ ማምረት ነው እንጂ ከትግሬ ሽፍቶች ጋር ዋሻ ለዋሻ በመባከን ጉልበትና ሃብት ማባከን አይደለም ።
ሁለት፣ አሜሪካ በግድቡ ፖለቲካ ላይ ግብጽን የሚያሳፍር ትክክለኛ አቋም ስለያዘች ለዚያ ማካካሻ አቢይ አህመድ ተኩስ በማቆም አሜሪካንን ማስደሰቱ እጅግ ብልህ እርምጃ ነው ። ዊዝደም ማለት ዋጋ ያለና ፋይዳቢስ ነገሮችን በትክክል መለየት ማለት ነው ። የትግሬ ድራማ ለኢትዮጵያ ፋይዳ ቢስ ብክነት ነው።
ሶስት፣ ተኩስ በማቆም እና ጦሩን ወደ አማራ ድምበር በመግፋት አቢይ አህመድ የትግሬን ፕሮፓጋንዳ ቀምቶ ወስዶባቸዋል፣ ጩሀቴን ቀሙኝ የሚባለው ይህ ነው ። ባጭሩ በፕሮፓጋንዳና በህዝብ ግንኙነት ትግል ይህ መፈንቅለ ትርክት ይባላል ። አቢይ በትህነግ ላይ መፈንቅለ ትርክት ነው ያደረገባቸው !
አራት፣ እስካሁን ኢትዮጵያ በትግሬ ወስጥ 100 ቢሊዮን ብር አጥፍታለች በ8 ወር ውስጥ ። ይህ ገንዘብ ብዙ መሰረተ ልማቶችን የሚገነባ ሃብት ነው ። አሁን ይህን ማለቂያ የሌለው የትግሬ ችጋር ወጪ የዎያኔ ሹገር ዳዲ ምዕራቦች ይቻሉት እንላለን ። በቃ የትግሬ ወጪ ባሜሪካና አውሮፓ የጥቁር ረሃብ ነጋዴዎች ይሸፍኑት ብለናል! ባንድ ቃል አቢይ ቢሊዮን ብሮች ያተርፋል ማለት ነው ።
አምስት፣ አቢይ ተኩስ ማቆሙ እጅግ ቁልፍ የሆኑት የኢትዮጵያ ወዳጆች ኢምሬት፣ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ህንድን የሚያስደስት ነገር ሆኖ ተገኝቷል ። እንደ ግብጽ ያሉ ጠላቶችን ዲፕሎማቲክ ቀዳዳ የሚነሳቸው እርምጃ ነው ።
ስድስት፣ የኢትዮጵያ ሰራዊትን ወደ ቁልፍ ተግባሮቹ የሱዳን ድምበርና ግድባችንን ወደ መጠበቅ ሚሽን ይዞራል ።
ሰባት ፣ የእንስትራተጂ ሊቁ ሱን ጹ በጥሻ ውስጥ የተደበቀው እባብ ወደ ውጭ እንዲወጣ ቁጥቋጦውን ረብሸው ይላል ። እነ ጌታቸው ረዳ ከጥሻ ወጥተው ጸሃይ ላይ የሚሰጡበት አንዱ ብልሃት ተኩስ አቁሞ ሰዎቹ ምን እንዳላቸው ማየት ነው። ዘፈናቸው ሁሉ የተበላ እቁብ ስለሆነ ማለት ።
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ ትግሬ ድራማ አይደለም
Posted: 29 Jun 2021, 18:11
by Abe Abraham
Horus wrote: ↑29 Jun 2021, 17:48
ሆረስ ነኝ፣ ዙሪያ ጥምጥም ንግግር አይመቸኝም!
የአሜርካ ክንግሬስ በኢትዮጵያ ላይ ያደረጉት ሂሪንግ ሰማሁት፤ አሰልቺ ድግግሞሽ ፍሬ ፈርስኪ ነበር። የሱማሌዋ ኦማር ኢትዮጵያ ያፍሪካ ቀንድ ልብ ናት ያለችው ግን ደስ አሰኝቶኛል!
ሌላ ቦታ ደጋግሜ እንዳልኩት የትግሬ ጦርነት የታቀደለትን ሚሽን ተልዕኮ አሟልቷል፤ ከዚህ በኋላ ሰራዊታችን ወደ ሌላ ተግባሩ መሰማራት የግድ ይለዋል ።
ስለሆነም አቢይ የወሰደው እርምጃ ትክክልና ብልህነት ነው ። ሰራዊቱ ተሸንፎ ወጣ ወይስ በፈቃዱ የሚለው የደደቦች ክርክር ነው። ጥያቄው ከትግሬ መውጣቱ ጠቃሚ ነው ወይ ጎጂ የሚለው ነው። አንጎል ያለው ፖለቲከኛ ካለ የሰራዊቱ መውጣት እንዴት እንደ ሚጎዳን ማሳየት አለበት።
ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ከትግሬ ማውጣቷ አምስት (7) ትላልቅ ጥቅሞች አሉት ፤
አንድ፣ የአቢይ አህመድ ቁጥር 1 ትኩረት እና ወሳኝ የኢትዮጵያ አጀንዳ የአባይ ግድብን መገንባት፣ መሙላትና ኤሌክትሪክ ማምረት ነው እንጂ ከትግሬ ሽፍቶች ጋር ዋሻ ለዋሻ በመባከን ጉልበትና ሃብት ማባከን አይደለም ።
ሁለት፣ አሜሪካ በግድቡ ፖለቲካ ላይ ግብጽን የሚያሳፍር ትክክለኛ አቋም ስለያዘች ለዚያ ማካካሻ አቢይ አህመድ ተኩስ በማቆም አሜሪካንን ማስደሰቱ እጅግ ብልህ እርምጃ ነው ። ዊዝደም ማለት ዋጋ ያለና ፋይዳቢስ ነገሮችን በትክክል መለየት ማለት ነው ። የትግሬ ድራማ ለኢትዮጵያ ፋይዳ ቢስ ብክነት ነው።
ሶስት፣ ተኩስ በማቆም እና ጦሩን ወደ አማራ ድምበር በመግፋት አቢይ አህመድ የትግሬን ፕሮፓጋንዳ ቀምቶ ወስዶባቸዋል፣ ጩሀቴን ቀሙኝ የሚባለው ይህ ነው ። ባጭሩ በፕሮፓጋንዳና በህዝብ ግንኙነት ትግል ይህ መፈንቅለ ትርክት ይባላል ። አቢይ በትህነግ ላይ መፈንቅለ ትርክት ነው ያደረገባቸው !
አራት፣ እስካሁን ኢትዮጵያ በትግሬ ወስጥ 100 ቢሊዮን ብር አጥፍታለች በ8 ወር ውስጥ ። ይህ ገንዘብ ብዙ መሰረተ ልማቶችን የሚገነባ ሃብት ነው ። አሁን ይህን ማለቂያ የሌለው የትግሬ ችጋር ወጪ የዎያኔ ሹገር ዳዲ ምዕራብ ይቻሉት እንላለን ። በቃ የትግሬ ወጪ ባሜሪካና አውሮፓ የጥቁር ረሃብ ነጋዴዎች ይሸፍኑት ብለናል! ባንድ ቃል አቢይ ቢሊዮን ብሮች ያተርፋል ማለት ነው ።
አምስት፣ አቢይ ተኩስ ማቆሙ እጅግ ቁልፍ የሆኑት የኢትዮጵያ ወዳጆች ኢምሬት፣ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ህንድን የሚያስደስት ነገር ሆኖ ተገኝቷል ። እንደ ግብጽ ያሉ ጠላቶችን ዲፕሎማቲክ ቀዳዳ የሚነሳቸው እርምጃ ነው ።
ስድስት፣ የኢትዮጵያ ሰራዊትን ወደ ቁልፍ ተግባሮቹ የሱዳን ድምበርና ግድባችንን ወደ መጠበቅ ሚሽን የወስድልናል ።
ሰባት ፣ የእንስትራተጂ ሊቁ ሱን ጹ በጥሻ ውስጥ የተደበቀውን እባብ ወደ ውጭ እንዲወጣ ቁጥቋጦውን ረብሸው ይላል ። እነ ጌታቸው ረዳ ከጥሻ ወጥተው ጸሃይ ላይ የሚሰጡበት አንዱ ብልሃት ተኩስ አቁሞ ሰዎቹ ምን እንዳላቸው ማየት ነው። ዘፈናቸው ሁሉ የተበላ እቁብ ስለሆነ ማለት ።
I agree with almost all of your points with the exception of ......
ትግሬ ስትል ብጂኦግራፍያዊ ኣነጋገር ምን ማለት መሆንክን መግለጽ ኣለብህ ። ያን ካልገለጽክና በደምብ ለይተህ ካላቀመጥክ ስለ ቁጥር ስድስት ልትናገር ኣትችልም ። በኢትዮ-ሱዳን ድንበር የጁንታውን ሚሊሻዎች ኣስፈረህ ስለ ድንበርና ግድቡን መጠበቅ ልትናገር ኣትችልም ። Read the latest contribution of ABERE connected to the issue.
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ ትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 29 Jun 2021, 18:36
by Horus
አቤ
እኔ የትግሬ ጠ/ግዛት የድሮ እንጂ የመልስ ክልል ማለቴ አይደለም ። የምትለው ይገባኛል ። ጦራችን ባማራ ድንበር ላይ ባይነ ቁራኛ እንደ ሚጠብቅ አቃለሁ ። የማላውቀው ነገር ትህነግ ስንት ጦር አለው? ያማራ ሰራዊት ከሚከላከለው በላይ ነው ወይ የሚለውን አናቅም ። ዛሬ አቢይ ባማራ ላይ ስለሚኖረው የትህነግ አደጋ ተጠይቆ ሃሳብ አይግባችሁ ነው ያለው ። እንደ ምታቀው ዮሮሞ ብቻ ሳይሆን ያማራም ጄኔራሎች አሉ ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የኛ ሰራ ያገር ድንበር መጠበቅ እንጂ የትግሬ ፖሊስ መሆን አይደለም ያሉት ይመቸኛል ።
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ ትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 29 Jun 2021, 18:48
by Horus
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ ትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 29 Jun 2021, 20:04
by Selam/
Woyane militias will be stretched thin and die out on their own when they completed their miserable life cycle.
Just think about it for a moment: Their toxic relationship isn’t limited to Amhara security forces but also to Eritrea, and Afar. What’s left? They are in away fenced in on all sides. There is a blazing firewall on the north all the way from Dalol to Zalambesa to Badame and to Humera. That’s more than 500km long. On the East, the patriotic people of Afar are on standby. On the south & west, the red shields of the mighty Amharas span from Woldiya all the way to Humera, completing the triangular fortification. It can’t be any tighter than this for woyane leeches. We will see if they are going to choose to hide in Planet Hotel or get out of town and fly straight into the fire. Tough choice.
Horus wrote: ↑29 Jun 2021, 18:36
አቤ
እኔ የትግሬ ጠ/ግዛት የድሮ እንጂ የመልስ ክልል ማለቴ አይደለም ። የምትለው ይገባኛል ። ጦራችን ባማራ ድንበር ላይ ባይነ ቁራኛ እንደ ሚጠብቅ አቃለሁ ። የማላውቀው ነገር ትህነግ ስንት ጦር አለው? ያማራ ሰራዊት ከሚከላከለው በላይ ነው ወይ የሚለውን አናቅም ። ዛሬ አቢይ ባማራ ላይ ስለሚኖረው የትህነግ አደጋ ተጠይቆ ሃሳብ አይግባችሁ ነው ያለው ። እንደ ምታቀው ዮሮሞ ብቻ ሳይሆን ያማራም ጄኔራሎች አሉ ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ጦር የኛ ሰራ ያገር ድንበር መጠበቅ እንጂ የትግሬ ፖሊስ መሆን አይደለም ያሉት ይመቸኛል ።
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 29 Jun 2021, 20:36
by Horus
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 30 Jun 2021, 03:22
by Horus
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 30 Jun 2021, 03:39
by Aba
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 30 Jun 2021, 03:49
by Horus
Aba -
አንድ ነገር ልንገርህ፤ በአሁን ሰዓት እንደ ትግሬ የተጠላ ነገር በኢትዮጵያ የለም። ዝናብ ሆነ ድርቅ ልመና ሆነ ሌብነት ትግሬን ከመአትና መከራ ነጻ የሚያውጣ ታምር የለም ። ይህን ያልኩህን ቃል አትርሳ፣ ታመሰግነኛለህ !! ትግሬ ያሉት ድልድዮችን ሁሉ አፍርሷል ። ትህምርት የምታገኙበት ግዜ ላይ ናችሁ !!
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 30 Jun 2021, 03:59
by Selam/
Kichamo Kichamo - ቱሪናፋ ገብረ ገብረ-ምጥማጥ ፕሉቶን መማረኩን ሳይነግረን ምነው ቀረ? ቅዘናም ወያኔ። KIFU!
Aba wrote: ↑30 Jun 2021, 03:39
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 30 Jun 2021, 10:00
by Aba
Do you think these people look like they give a damn if you and your ilks like them or not? They are proud to have beaten the crap out of Mamo qillo and Issu jillo. Where are the fockin' Emirati MoFos?
Please wait, video is loading...
Horus wrote: ↑30 Jun 2021, 03:49
Aba -
Re: የአቢይ አህመድ ትኩረት የአባይ ግድብ እንጂ የትግሬ ድራማ አይደለም! ተኩስ አቁም ለምን?
Posted: 30 Jun 2021, 13:13
by Selam/
Kichamo Komalo - Do you think I care either? We will see how long you are going to survive on sugar & tree barks. I bet you’ll itch in starvation very soon unless there is a miracle to convert the Wukro sandstone to rice. Just stay out of the Heavenly. KIFU!
Aba wrote: ↑30 Jun 2021, 10:00