Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ተሸናፊው ዓብይ አህመድ ዛሬ ከ100,000 በላይ ወታደሮች በብርሸለቆ ማሠልጠኛ ት/ቤት አስመረቀ

Posted: 29 Jun 2021, 09:46
by Thomas H
የመከላከያ ሚኒስቴር የ33ኛ ዙር ምልምል ወታደሮችን በአሁኑ ሰዓት በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ት/ቤት ሲሰለጥኑ የነበሩ ከ100,000 በላይ ወታደሮች የተሰጣቸውን ስልጠና አጠናቀዋል። ተመራቂዎቹ ከመደበኛው ሠራዊታችን ጋር በመቀላቀል አዲስ አበባን ከወያኔ ጥቃት እና ወረራ ይመክታሉ ተብሎ ይጠበቃል::


የትግራይ መንግሥት ደግሞ ለኢትዮጵያ መንግሥት ቆዩ የእነዚህ ወታደሮች ምርቃትን አቆዩልን ለጊዜው ቀለብ የለንም ለኛም አስቡልን እንጂ ብሏል:: ከዚህ በተጨማሪም እንዴት እጅ እደሚሰጥ በዛው አስተምሯቸው ሲል መክሯል::