በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም! ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የጦር ሃይሏን ከትግሬ ማውጣቷ ትልቅ ጥበብና ትክክለኛ ዉሳኔ ነው። ለምን?
ኢትዮጵያ ያን ያክል የጦር ሃይል በትግሬ ያስቀመጠችው ትግሬን ከኤርትራ ለመጠበቅ ነበር ። ያ አሁን አብቅቷል ። ኤርትራ መሬቷን ወስዳለች፣ ስለዚህ በትግሬና ኤርትራ መሃል ጦር ማስፈር አላማ የለውም ።
አማራ በትግሬ የተወሰደበትን ወልቃይትና ራያን አስመልሷል። መሬትና ድንበሩን ከትግሬ ወረራ የሚጠብቅ በቂ ያማራ ሃይል አለ ። ካስፈለገ የተወሰነ የኢትዮጵያ ሰራዊት በትግሬና አማራ ድንበር ማስፈር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ። ትግሬ እንደ ገና አማራን ለመውረር ከቃጣው ለአለም አስታውቆ ተራ በተራ እና በተደጋጋሚ ባይሮፕላን መደብደብ ብቻ ነው ።
አፋርም በወያኔ የተቀማችውን መሬት አስመልሳለች ።
ሌላው የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እስትራተጂክ ግብ የወያኔ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ድርጅታዊ ሃይልና መዋቅር በመላ ኢትዮጵያ ተደምስሶ መወገዱ ነው ። ስለዚህ የወያኔን ሃብት ሆነ ሌላ የኢኮኖሚ ብቃትም ሆነ ተጽዕኖ ሙልጭ አድርጎ ከመሃል አገርና ደቡባዊ ኢትዮያ ማጽዳትን መቀጠል ነው።
እነዚህ ሶስት ግዙፍ ግቦች ከተሟሉ በኋላ ትግሬ ውስጥ የሰው ህይወትም ሆነ ያገር ሃብት ማባከን ድድብና ነውና የአቢይ መንግስት አስቸኳይ ግልግል ማድረግ አለበት። ትግሬ ከሁከት፣ መከራና ረሃብ ውጭ መኖር የሚፈልግም የሚችልም ሰው ስላልሆነ ያን መሰል መቀመቅ ውስጥ ከመግባት አቢይ መጠንቀቅ አለበት ።
ብልሆች ነገር የባለቤቱ ነው ይላሉ። የትግሬን አናርኪና ቀውስ ለራሳቸው ለትግሬዎቹ መተውና ኢትዮጵያን እንዳያውኩ በሮቹን መዘጋጋት ነው፣ ትክክለኛው መፍትሄው ። ፈረንሳይ ሲተርት you made the soup, you eat it ይላሉ!!

Last edited by Horus on 28 Jun 2021, 14:35, edited 2 times in total.
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
Horus sounds like a fox that tries to eat grapes from a vine but cannot reach them. Rather than admit defeat, he states they are undesirable.
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
ሆረስ ሁለት አይኖች አሉት፣ አንዱ ጸሃይ ነው፤ ሌላው ጨረቃ ነው! በቀንም በለሊትም ያያልና!! እውነትና ብልህነትን ማያስጠጉ ህይወት ያስተምራቸዋል። ኢትዮጵያ ከትግሬ የምትመኘው የወይን ፍሬ የለም። ተወው የወይን ፍሬ ድፍን ትግሬ በምዕራብ የሻገተ ስንዴ ነው ይህወቱን የሚገፋው ። እኔ ሆረስ ዉሸት አይመቸኝም! የኤዞፕ ተረትን አለቦታው አታስገባው፣ ያን ማድረግህ ራሱ በትክክል ማሰብ አለመቻል ስለሆነ።
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
ሆረስ
ይህን መጠየቅ አስቸጋሪ ነው። ግን ዐብይ አህመድ ስንት ያህል ይታመናል። የትህነግ ኢ- ህገመንግስት እና ጎሳ ክልል አስከባሪ ነኝ እያለ እኮ ነው እራሱን የሚጠራው። እኔ ግን እላለሁ በተለይ ለዐማራ ህዝብ በደሙ ያስመለሰውን ህዝብ እና መሬት አሁንም በደሙ መጠበቅ። በምንም ተዓምር ከመከላከያ መሬታችሁን ለቃችሁ ውጡ ሲል አሻፈረኝ ማለት። የዐማራ ትግል 30 ዓመታት አስቆጥሯል ሲጨናገፍ የኖረው በኦነግ/ኦህደደ ነው። አማራን ገዥ የሆነ ህገ መንግስትም ክልልም የለም ፡ ስለዚህ አሁን ዐማራ የእራሱን የግዛት ካርታ በኦፊሴል ማውጣት አለበት። ይህ ከዐብይ ኣአህምድ ብልጥግና ጋር የሚያጣለው ከሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም።
ሆረስ
አንተ እንደምትለው ቢሆን እንደት መልካም ነበር። የትግሬ ሁከት መስማት እንደት እንደ ሰለችን። ዝርፊያ ሁከት ብጥብጥ 50 ዓመታት። ደቡብ ሰላም መሃል አገር ሰላም እራሱ ሰላማዊ ኦሮሞውን አንካካ ኣደረጉት። ነፍጠኛ ይሉሃል እራሳቸው ሺ ዘመን አብረው ነፍጠው። ችግራቸው በቃ የሁከት ነው ሰርቶ የመኖር አይደለም። የትግሬ ሁከት መስማት ሰልችቶናል ግን ገና ነን።

Horus wrote: ↑28 Jun 2021, 14:08እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም! ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የጦር ሃይሏን ከትግሬ ማውጣቷ ትልቅ ጥበብና ትክክለኛ ዉሳኔ ነው። ለምን?
ኢትዮጵያ ያን ያክል የጦር ሃይል በትግሬ ያስቀመጠችው ትግሬን ከኤርትራ ለመጠበቅ ነበር ። ያ አሁን አብቅቷል ። ኤርትራ መሬቷን ወስዳለች፣ ስለዚህ በትግሬና ኤርትራ መሃል ጦር ማስፈር አላማ የለውም ።
አማራ በትግሬ የተወሰደበትን ወልቃይትና ራያን አስመልሷል። መሬትና ድንበሩን ከትግሬ ወረራ የሚጠብቅ በቂ ያማራ ሃይል አለ ። ካስፈለገ የተወሰነ የኢትዮጵያ ሰራዊት በትግሬና አማራ ድንበር ማስፈር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ። ትግሬ እንደ ገና አማራን ለመውረር ከቃጣው ለአለም አስታውቆ ተራ በትራ እና በተደጋጋሚ ባይሮፕላን መደብደብ ብቻ ነው ።
አፋርም በወያኔ የተቀማችውን መሬት አስመልሳለች ።
ሌላው የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እስትራተጂክ ግብ የወያኔ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ድርጅታዊ ሃይልና መዋቅር በመላ ኢትዮጵያ ተደምስሶ መወገዱ ነው ። ስለዚህ የወያኔን ሃብት ሆነ ሌላ የኢኮኖሚ ብቃትም ሆነ ተጽዕኖ ሙልጭ አድርጎ ከመሃል አገርና ደቡባዊ ኢትዮያ ማጽዳትን መቀጠል ነው።
እነዚህ ሶስት ግዙፍ ግቦች ከተሟሉ በኋላ ትግሬ ውስጥ የሰው ህይወትም ሆነ ያገር ሃብት ማባከን ድድብና ነውና የአቢይ መንግስት አስቸኳይ ግልግል ማድረግ አለበት። ትግሬ ከሁከት፣ መከራና ረሃብ ውጭ መኖር የሚፈልግም የሚችልም ሰው ስላልሆነ ያን መሰል መቀመቅ ውስጥ ከመግባት አቢይ መጠንቀቅ አለበት ።
ብልሆች ነገር የባለቤቱ ነው ይላሉ። የትግሬን አናርኪና ቀውስ ለራሳቸው ለትግሬዎቹ መተውና ኢትዮጵያን እንዳያውኩ በሮቹን መዘጋጋት ነው፣ ትክክለኛው መፍትሄው ። ፈረንሳይ ሲተርት you made the soup, you eat it ይላሉ!!
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
አበረ፣
እኔና አንተ በብዙ ነገር ተመሳሳይ አመለካከት አለን። ስለ አማራ መሬት ጉዳይ አቢይ ላይ መተማመን ፍጹም ስህተት ነው። አቢይ ስልጣኑን እንጂ የወልቃይት፣ ራያና፣ አፋር መሬት መጠበቅ ዋና አላማው አያደርግም ። እንዲያውም ትልቁ የወደ ፊት ግፊት ስለነዚህ መሬቶች ጉዳይ ይሆናል። የትግሬ በረሃና ድንጋይ እህል ማብቀያ ዘዴ እስከ ሚፈጠር ማለት ነው። ስለሆነም ያነሳሃው ስጋት ያማራ ሰው ነው ሃላፊነቱን ወስዶ ማደራጀት ያለበት ።
እኔና አንተ ብዙ ግዜ እንዳልነው ሄዶ ሄዶ ያቢይ መውደቂያ የጎሳው ስርዓት ነው። ያን ማፈራረስ ከጀምረና የቀውሱ መቆሚያ መሰረት ከናደ ዘላቂ መፍትሄ ይጀምራል፤ ያን ካላረገ ትግሬዎች ኦነግ ና ሌሎች ክልል ፈላጊዎችን በመርዳት አገር አቀፍ ጦርነትና ቅውሱ ይፋፋማል ። አቢይ በትግሬ ህገመንግስት ላይ ቆሞ አልጋውን ሊያጸና አይችልም ። ይህ ሌላው ዊዝደም ነው፣ ቢሰሙን ማለት ነው!

Let’s be honest- for now, woyane have won.. no buts and no ifs
Let’s worry about what other Digis the government in Arat kilo is cooking for the rest of Ethiopia

Let’s worry about what other Digis the government in Arat kilo is cooking for the rest of Ethiopia
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
እዚህ ረፖርት ውስጥ ቹቹ የሚባለው ሰው የሚለውን አዳምጡ ። የመጨረሻ ግብ የሌለው ጦርነት የለም ። ጦርነት በአመጽ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው። ኢትዮጵያ በወር 10 ቢሊዮን ብር የምታፈስበት ምንም ምክኛት የላትም ። ልክ እንዳልኩት አማራ ድንበሩን ለመጠበቅ መደራጀት ነው ያለበት ። ትግሬ የራሱን ጉዳይ እርስ በራሱ ይፍታ ፣በቃ !
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
ወንድሜ ሆረሰ፤
እንኳንስ የእራሱን አማራ የሌሎች ወገኖቹንም ሰላም ማስጠበቅ የሚችል ብቃት አለው። እወነቱን ልንገርህ አማራ የእራሱን ድንበር ሲይስጠብቅ ሲያይ ዐብይ አህመድ እራሱ በጦር ይወጋዋል። ያምሆነ ይህ የዐማራ ትግል ይቀጥላል።

Wedi,
ምን ችግር አለ NGO እየጫነ በዕርዳታ ስም ያስገባቸዋል። ዋናው ጥያቄ የአማራ ክልል ምን እየሰራ ነው። ያው የፍዝ ያደንግዝ ትዕዛዝ ብቻ መቀበል ብቻ ነው።ከቁልቋል የተጠጋ ቅንጭፍት ሲያለቅስ ይኖራል። የኦነግ ሎሌው ብአዴን እስከዚህ ድረስ ነው። ወጥቶ የእራሱ ድል እስከ ምን እንደሆነ መናገር የማይችል ዱዳ ነው።

Slave ብአዴን is the main problem for Amhara people at this moment. As long as Slave ብአዴንis on power, Amhara people has no hope
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
It is time for Amhara to call for Independence from slavery of OLF/TPLF setup. Amhara should boycott አዴን and call their resignation immediately. They should have declared Amhara state Map and called the OLF/TPLF federation is null and void. They should pull out of the OLF-PP party. What to lose? Nothing. Amhara don't need an Ethiopia that mistreats and betray them. The Amhara Defense Force and its patriotic fronts should now release the official maps of Amhara State to include all stolen land by OLF and TPLF. A country where people suffer is not worth defending it. Abiy Ahmed is very disrespectful person and disingenuous person - he should have discussed with public, opposition parties, his own fake Parliament before he winked to his former defeated TPLF bosses. No wonder, because after all he is an OLF.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
The pressure from the international community has won the day for the bandits. This will only further complicate the already complicated situation and make the region more vulnerable to further problems. It ain't the Dergu era now when you could fool the people to side with you and fight against their own government. Now isn't the era when Eritrea could endlessly supply TPLF with the necessary logistics. Now isn't same era like the 80's when the confused Amhara would be dying to help bring TPLF to the throne.
If the Abiy administration thinks that there is a peaceful negotiated settlement with TPLF, it certainly shall shorten its lifespan. All I see is the perpetuation of the crisis until the renegades are completely annihilated or they control the power at 4killo by any means. It does seem the PM is now giving in to the pressure from the west but the pressure will keep coming in different forms until they get what they are after or the Ethio government builds enough stamina to sand its ground.

AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
This is so true, Ethiopia is caught between a rock and a hard place, The west is after China's investment in Ethiopia.Za-Ilmaknun wrote: ↑28 Jun 2021, 16:59The pressure from the international community has won the day for the bandits. This will only further complicate the already complicated situation and make the region more vulnerable to further problems. It ain't the Dergu era now when you could fool the people to side with you and fight against their own government. Now isn't the era when Eritrea could endlessly supply TPLF with the necessary logistics. Now isn't same era like the 80's when the confused Amhara would be dying to help bring TPLF to the throne.
If the Abiy administration thinks that there is a peaceful negotiated settlement with TPLF, it certainly shall shorten its lifespan. All I see is the perpetuation of the crisis until the renegades are completely annihilated or they control the power at 4killo by any means. It does seem the PM is now giving in to the pressure from the west but the pressure will keep coming in different forms until they get what they are after or the Ethio government builds enough stamina to sand its ground.
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
Why you didn’t say this 2-3 days ago, [deleted] Gurage!!!Horus wrote: ↑28 Jun 2021, 14:08እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም! ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የጦር ሃይሏን ከትግሬ ማውጣቷ ትልቅ ጥበብና ትክክለኛ ዉሳኔ ነው። ለምን?
ኢትዮጵያ ያን ያክል የጦር ሃይል በትግሬ ያስቀመጠችው ትግሬን ከኤርትራ ለመጠበቅ ነበር ። ያ አሁን አብቅቷል ። ኤርትራ መሬቷን ወስዳለች፣ ስለዚህ በትግሬና ኤርትራ መሃል ጦር ማስፈር አላማ የለውም ።
አማራ በትግሬ የተወሰደበትን ወልቃይትና ራያን አስመልሷል። መሬትና ድንበሩን ከትግሬ ወረራ የሚጠብቅ በቂ ያማራ ሃይል አለ ። ካስፈለገ የተወሰነ የኢትዮጵያ ሰራዊት በትግሬና አማራ ድንበር ማስፈር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ። ትግሬ እንደ ገና አማራን ለመውረር ከቃጣው ለአለም አስታውቆ ተራ በተራ እና በተደጋጋሚ ባይሮፕላን መደብደብ ብቻ ነው ።
አፋርም በወያኔ የተቀማችውን መሬት አስመልሳለች ።
ሌላው የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እስትራተጂክ ግብ የወያኔ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ድርጅታዊ ሃይልና መዋቅር በመላ ኢትዮጵያ ተደምስሶ መወገዱ ነው ። ስለዚህ የወያኔን ሃብት ሆነ ሌላ የኢኮኖሚ ብቃትም ሆነ ተጽዕኖ ሙልጭ አድርጎ ከመሃል አገርና ደቡባዊ ኢትዮያ ማጽዳትን መቀጠል ነው።
እነዚህ ሶስት ግዙፍ ግቦች ከተሟሉ በኋላ ትግሬ ውስጥ የሰው ህይወትም ሆነ ያገር ሃብት ማባከን ድድብና ነውና የአቢይ መንግስት አስቸኳይ ግልግል ማድረግ አለበት። ትግሬ ከሁከት፣ መከራና ረሃብ ውጭ መኖር የሚፈልግም የሚችልም ሰው ስላልሆነ ያን መሰል መቀመቅ ውስጥ ከመግባት አቢይ መጠንቀቅ አለበት ።
ብልሆች ነገር የባለቤቱ ነው ይላሉ። የትግሬን አናርኪና ቀውስ ለራሳቸው ለትግሬዎቹ መተውና ኢትዮጵያን እንዳያውኩ በሮቹን መዘጋጋት ነው፣ ትክክለኛው መፍትሄው ። ፈረንሳይ ሲተርት you made the soup, you eat it ይላሉ!!
Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?
እኔ የውትድርና ሳይንስ ስለማላቅ በመሬት ላይ ያለው የጦር ሃይል ሚዛንና አሰላለፍ ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አላቅም።
ግን የትህነግ አላማ በትግሬ ውስጥ አስተዳዳሪ መሆን አልነበረም፣ ድሮውኑ የሚገዙት ቦታ ነው፣ ማንም ትግሬን አትግዙ ያላቸው የለም ። የትህነግ አላማ በአዲስ አበባ መንግስት ውስጥ የበላይነት መያዝ በያንስ የነበራቸውን የስልጣን እና ሃብት መከላከል ነበር ። ያ አላማቸው ተሸንፏል ፣ ከስልጣን ተባረዋል ፣ ኢኮኖሚ ክብደታቸውም ፈራርሷል።
እና አሁን እንደ ገና ወርደው መቀሌ መመለሳቸው እንደ ድል ቆጥረው መዝፈኑ ለሳይኮሎጂ ይጠቅም እንደሆነ እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም ።
የአቢይ አላማ ትህነግን ካዲስ አበባ ስልጣን ማውረድ እንጂ ወያኔን ከትግሬ ለማባረር አልነበረም፣ ሊሆንም አይችልም። አሁን ትህነግም ኦነግም የማእከላዊ መንግስት ስልጣን የማይሞክሩበት የድቀት ደረጃ ወርደዋል። ወያኔ የአቢይን ስልጣን ፈጽሞ የማይቀናቀኑበት ቁመና ድረስ ደቀዋል።
አላማውን ያሳካ አቢይ ነው ። ኦነግ ና ትህነግ ካዲስ አበባ ስልጣን አጥፍቷል፣ ያቢይ አላማ ትህነግን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት አልነበረም ፣ እነሱን ከመንግስት ስልጣን ለማጥፋት ነበር ፣ ያ አላማ ግቡን መትቶአለ ። አቢይ ትህነግን ከትግሬ ለማጥፋት አላማ አለነበረውም።
በጦርነቱ ዋዜማ ትህነግ መላው ትግሬን ይቆጣጠር ነበር። የጦርነቱ መንሳኤ ትህነግ በመቀሌ መንገሱ አልነበረም። የጠቡ መነሻ ትህነግ በጦር ሃይል እንደ ገና አራት ኪሎ ሊመለስ፣ ኤርትራን ሊያዝ፣ ባፍሪካ ቀንድ ሊንፏለል ነበር የወያኔ መሻትና አላማ! ያ ሁሉ አልሆነም፣ ሙሉ በሙል አላማው የከሸፈበት ትህነግ ነው እንጂ አቢይም ኢሳያስም አይደሉም።
አሁን ወያኔን ይህን ያህል የሚያስጨፍረው ከበረሃ ያይጥ ጉድጓድ ወጥቶ መቀሌ አልጋ ላይ መተኛቱ ነው፣ ሌላ ድል አላገኘም ። እብሪትና ድድብና ባይወጥረው ትህነግ ባሁን ወቅት እሰከነ ሙሉ ድርጅትና ጉልበቱ የትግሬ ገዥ ሆኖ ይቀጥል ነበር።
መክሸፍ እንደ ወያኔ ብለናል!
አቢይ ከዚህ በኋላ በትግሬ ውስጥ ጥይት ማበላሸት አላማውም ምኞቱም መሆን የለበትም ፣ ከዚህ በኋላ በውስጥ አርበኞችና በሰላዮች የጌታቸውን እንቅስቃሴ መከታተል ብቻ ነው። ከዚህ በኋላ የትህነግ ድራማ የትግሬ ህዝብ ችግር ነው ።በቃ!
አሁን ሳስበው ያቺ የፊንላንድ ጋዜጠኛ ተብዬ ሰላይ የምዕራብ የድርድር ፕላን ለጌታቸው ረዳ ለማድረስ ነው በረሃ የወረደችው፣ በአቢይም ባሜሪካም ስምምነትማለት ነው። በአንድ ቃል ያለም ዲፕሎማሲ ትግል መጫወቻ ኳስ የሆነው ትህነግ እንጂ አቢይ አይደለም። ይህ ነው ሴንስ የሚሰጠው ሴናሪዮ!!

ኣዎ ያልከው በሙሉ ትክክል ነው ነገር ግን ኣብይ ቲፕልፍን ከስልጣን ለማባረር ነው የተዋጋው አንጂ የትግሬ ኣስተዳዳሪ አንዳይሆን ኣይደለም ያልከው ትክክል ነው። ከዛ በተጨማሪም ኦሮሞው ትግረዊችን ተክቶ የነሱን የዘር ስራት በኦሮሞ የብላይነት ለማስቅጠልም ነው። በሌላ ኣምርኛ የውያኔን ፖሊሲ በሙሉ ይደግፋል የማይደግፈው አንሱ ስልጣን ላይ መውጣታቸውን ነበር። ከመጀመሪያው አንዳየነው ወያኔዎቹ ደንቆሮ ስለሆኑ ነው አንጂ አኮ ኣሁን የተባለውን የገደሉትን ገድለው የሰረቁትን ሰርቀው አንዲሁም ከሌላው ኢትዮጵያዊ ኣፍ አየተነጠቀ ለነሱ ብጀት አዲጨመር ያደርገ ጸረ ኢትዮጵያዊ የሆነ የ ሲኣይኤ አጀንት ነው።
ኣሁንም አንደታዘዘው ነው ይደረገው ኢንጂ ሲደንፋ አንደነበረው የወያኔ ጦረነት ከዛሁሉ መሳሪያቸው ጋር በሁልት ሳምንት ያለቀ በረሃ ከውረዱ እና የሚበሉት አንኳን ኣጥተው ኣሁን መቀሌ ገቡ የሚለው ተረት ትግሬዎቹም ኣይቀበሉትም። የሚያሳዝነው ግን በምሃል አንዲሞት የተደረገው ደሃ ወታደር በኦርሞ ጀነራሎች የተዘረፈው ቢሊየን ዶላር የሃገሪቱ ኣንጡራ ሃብት ልክ ውያኔ አንዳደረገዋሁንም በጋሎች መደገሙ ነው።
የትግረ ጦርነት ሰላም ማስከበር ነው አይተባለ ግን ምነው የጋላ ለዩ ሃይል ኣልተሳተፈም ኣዲስ ኣበባ አና ኦሮሚያ ውስጥ የምረጫ ኮሮጆ ከምገልበጥ ሌላ አና ፵ ሺ የወያኔና የኦንግ ወንጀሎችን ከኣረብ ኣገር ኣመጣልሁ ማለት ነገር ግን ኣገር ውስጥ ያሉትን ተፈነቃያኦች በተልይ ኣምሮችን ኣለመርዳት አና ስለ ኣዲስ ኣበባ ላይብረሪ ማወራት ለጦረነቱ ወሳኞቹ አነ ኣበይ አንዳልሆኑ ነው የሚያሳየው።
ሌላው ምረጫ ተደርጎ ግን ከምርጫ በሁዋላ መደረግ ያለባቸው ነገሮች ኣሁን ባለው ዮሮሞ ጁንታ ሲደረጉ ማየት ምረጫው ምንም ፋይዳ አንደሌለው አና አንሱው ቅጥለው አንደ ሚቅጥሉ ነው የሚያሳየው። በኣጠቃላይ ኣብይ ለኣምራ ህዝብ ከውያኔ የበለጠ ጥላት ነው የሄንንም በብዙ ማስረጃ ማሳየት የቻላል።
ለምሳሌ ለኣፋር በውያኔ የተውሰደባቸው መንደር ነው በማልት ተመልሶ አንዲሰጣቸ ሲደረግ ኣምራ ደሙን ኣፍስ ሶ ያስመለሰውን መሬት ግን በምክርቤት ለማረጋገጥ ዳተኝነት ያሳያል። ኣማራው ደል ሲያሰርግ አንዳትፎክሩ ኣሁንም በድጋሚ ሰቆጣላይ ከትናት በስቲያ ያምራ ልዩ ሃይል ጀነራሎቹን ድምስ ሶ ስገባ ጥይት ኣትተኩሱ አያለ ያምሃራውን የኣሸንፋፊንት ስነልቦና ለማኳሰስ በብልጽገና ውስጥ በተሰገስጉ አንደነ ኣገኘሁ፣ ደመቅ መኮንን ስልቡ ተምስገን ኣምራ መስለው ኣማራን የሚያጠፉ ሆድ ደሮች በምጠቅም ይስፈጽማል።
ኣምራ በራሱ በጎበዝ ኣለቃ ተደራጅቶ ኣካባቢውን መጠብቅ ኣለበት ኣሁን ሽሽቶ ለመጣው ያጋላ መከላከያም ቢሆን ቦታውን ለቆ መውጥት የለበትም ምክኛቱም መከላከያው የሚታመን ኣይደልም።

ሌክሾር፣
ሰዉ ስሜታዊ ነው፣ ምርጫው ነገሮችን ይበልጥ አወሳሰበ እንጂ የፈታው ችግር የለም ። ያማራ መገደል መሰረቱ የወያኔ ህግመንግስትና የክልል ሲስተም ነው። አቢይ ይህን የትግሬ ሲስተም እስካላፈረሰ ድረስ ከቀውስ አይወጣም ።
አው፣ አቢይ ከትግሬ ጦርነት መቀመቅ ለመላቀቅ ቢሞክርም በወልቃይት ፣ ራያና የአፋር መሬት ውዝግብ በአማራና በአቢይ ብሎም በአማራና ኦሮሞ መሃል ቅራኔ እንደሚያሰፋ ሳይታለም የተፈታ ነው።
ወያኔ ቀስ በቀስ መደራጀትና እነኦነኝ እነ ጃዋርን ማደራጀት ይቀጥላል ።
ምርጫው እጅግ ከፍተኛ ውስብሰብ ውስጥ እየገባ ነው ። አሁን ባብዛኛው የጸደቁት የኦሮሞ ምርጫዎች ናቸው ሌላ ተፎካካሪ ስላላስገቡ፣ የቀሩት ብዙዎቹ ይሰረዛሉ በጳጉሜም የሚሆነው ያ ነው።
የግብጽ፣ ሱዳን ና የምዕራብ ቻይናን የማባረር ትግል ወደ ጎን ብንተው እንኳን የትግሬ ችግር፣ ያማራ ጥያቄ፣ ምርጫውን የብልጽኛ ብቸኛ ዘፈን መሆንና የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ ምንም መልስ ሳያገኙ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እና ስራ አጥነት ሳቢያ ወደ ሌላ አብዮት መሄዱ አይቀሬ ነው።
አቢይ የዛሬ አመትና በፊት ይህን የቀውስ መፍለቂያ የጎሳ ዲሪቶ ሲስተም ማስወገድ ነበረበት ፣ ግን የሱና የዘር ፖለቲካ ፋንዲያዎች የገቢና የስልጣናቸው ምንጭ ስለሆነ ያንኑ መልሰው መላልሰው በመዘፈን፣ በፕሮፓጋንዳ መሰረተ ድንጋይ ድራማ እያንዳንዱን ቀውስ እያስታገሱ ሊቀጥሉ ያሰቡ ይመስላል።
አቢይ ይህን ካላደረገ ሌላ መለስ ከመሆን አይድንም ።
የጎሳ ሲስተም ረፎርም ሳይደረግ ምንም የሚሻሻል ነገር አይኖርም ። ያማራ መገድል ሆነ መፈናቀል ምንጩ ያ ነው። ስለዚህ የጎሳ ዲሪቶ እንዲወገድ አዲስ አይነት ንቅናቄ በግድ መነሳት አለበት ። በትግሬ ህገመንግስት ስር ሺ ግዜ ምርጫ ቢደረግ ያው የብልጽኛ መግዣ ዘዴ ነው።
በእኔ ግምት ብዙ የሃይል አሰላለፍ ለውጥና የባሰ ውጥንቅጥ ከፊታችን አለ። የኦሮሞ ተረኛነት በቀላሉ የሚረጋጋ አይመስለኝ ። መላ ደቡብ ክልል እየፈረሰ ነው ። ወይ ክልሎች ሁሉ ይፈርሳሉ ፣ ወይ ጎሳዎች ሁሉ ክልል ይሆናሉ ። ይህ ደሞ ለነወያኔዎች ትልቅ እድል ነው
ማለትም ኦሮሞች ሌላ የስልጣን ሞኖፖሊ ላይ የሚያደርጉት ሽር ጉድ ነገሮችን ሁሉ እያመሳቀለ ነው። የትግሬ ጉዳይ አንዱ ብቻ ነው ። ችግሩ እስከ ሱማሌ እስከ ኦሞ ወንዝ ይወርዳል ።
ይህን ሁሉ በአንድ ግዜ የሚፈታው ነገር አስቸኳይ የህገመንግስት ለውጥ፣ የክልል ድንበርና እስር ቤት መፍረስ፣ ያንድ ወይም የጥቂት ጎሳዎች አምባገነነት የማፍረሱ አገር አቀፍ አጀንዳ መጀመር ወይም ያን ሚያደርገው ትግል መታውጅ አለበት ።
አባይ ተሞልቶ የግብጽ ሆያሆዬ ጋብ ሲል አሁን በአቢይ ዙሩያ ያለው አገር አቀፍ አገር ወዳድ አንድነት ብን ብሎ የጠፋል ። አቢይ ይህን ይወቅ አይወቅ አላቅም። ግዜው እያለፈበት ነው ፣ በጎሳ ፖለቲካ አያሌ ትርኢቶችን ሲተውን ማለት ነው ።
በቸኛው ቃል የፖለቲካ መሪነት ይባላል። ለኢትዮጵያ የፖለቲካ መሪነት ከመስጠት ይልቅ እንቁ ግዜውን እዚም እሳት፣ እዛም እሳት በማጥፋት እያባከነው ነው ። የፖለቲካ መሪነትማለት ከላይ ያልኩት ነው ። ምንድን ነው የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ የፖለቲካ ችግር? ወያኔ ትግሬ ለራሱ መግዣ አድርጎ የጠፈጠፈውን የጎሳ ቂጣ ማስወገድና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰርዓት ማቆም ነው ።
ያን መሰል የፖለቲካ መሪነት መስጠት ነው ያቃተው ! በመሰረቱ የቆመው በኦሮሞ ጎሳ ላይ ስለሆነ ማለት ነው።

Horus አብይ አንተ ያልከውን ሁሉ ማድረግ አይችልም፡፡ ማድረግ ቢፈልግ ኖሮ እስካሁን ያድርገው ነበር፣ ያላደገው ወይ ማድረግ አልፈለግም ማለት ነው ካልሆንም ማድረግ ስላልቻለ ነው፡፡
አሁን እኔ የሚታየኝ ብቸኛ መፍትሄ አብይ አህመድን ከስልጣን አባሮ በአዲስ ሰው በመተካት መፍትሄ ለመፈለግ መሞኮር ብቻ ነው፡፡ ይህ ካልሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እንገባለን፡፡
በጣም የሚያስቀው ደግሞ አብይ አህመድ በትግራይ የተኩስ አቁም አዋጅ ማወጁ ነው፡፡ አንድ ሰው የተኩስ አቁም አዋጅ ወይም ጥሪ የሚያደረገው የያዘውን ግዛት ይዞ ነው እንጅ የያዘን ሰፊ ግዛት ለጠለት አሳልፎ ሰጥቶ ወደ ሗላ ሮጦ በርካታ ሺህ ኪሜትሮችን ሮጦ አምልጦ መጥቶ እና የመዳራደሪያ ሃይሉን አዳክሞ አይደለም፡፡ በአጭሩ አብይ አህመድ ከትግራይ የወጣው በጦርነት ተሸንፎ ነው፡፡ ለአብይ አህመድ መሸናፍ ዋናው ምክንያት ደግሞ ትግራይ ውስጥ የነበሩና የአብይ አህመድን ጦር ሲመሩ የነበሩ በርካታ የኦሮምና የኦነግ አስተሳሰብ ያላቸው ጀንራሎች ክህወሃት ጋር ሴራ በመስራታቸው እና ጦሩ በሴራ እንዲመታ በማድረጋቸው ነው!! የህወሃት ወደ ፖለቲካው አለም በክፈተኛ ድል ታጅቦ መምጣት አብይን ተሸናፊ እና አቅመ ቢስ ያደርገዋል፡፡ በመሆኑን ከአሁን በኋላ አብይ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ያለው አማራጭ ያለውን ህገመንግስት ይዞ መቀጠል እና ወደ ማይቀረው የእርስ በርስ ጦርነት ማስገባት እና ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው፡፡ ሌላኛው አብይ አህመድ ያለው አማራጭ ደግሞ ከላይ እንዳልኩ ስልታኑን ለሌላላ ሰው አስልፎ በመስጠት መፍትሄ እንዲፈልግ ማድርግ ነው፡፡
*************

Horus wrote: ↑29 Jun 2021, 03:14ሌክሾር፣
ሰዉ ስሜታዊ ነው፣ ምርጫው ነገሮችን ይበልጥ አወሳሰበ እንጂ የፈታው ችግር የለም ። ያማራ መገደል መሰረቱ የወያኔ ህግመንግስትና የክልል ሲስተም ነው። አቢይ ይህን የትግሬ ሲስተም እስካላፈረሰ ድረስ ከቀውስ አይወጣም ።
አው፣ አቢይ ከትግሬ ጦርነት መቀመቅ ለመላቀቅ ቢሞክርም በወልቃይት ፣ ራያና የአፋር መሬት ውዝግብ በአማራና በአቢይ ብሎም በአማራና ኦሮሞ መሃል ቅራኔ እንደሚያሰፋ ሳይታለም የተፈታ ነው።
ወያኔ ቀስ በቀስ መደራጀትና እነኦነኝ እነ ጃዋርን ማደራጀት ይቀጥላል ።
ምርጫው እጅግ ከፍተኛ ውስብሰብ ውስጥ እየገባ ነው ። አሁን ባብዛኛው የጸደቁት የኦሮሞ ምርጫዎች ናቸው ሌላ ተፎካካሪ ስላላስገቡ፣ የቀሩት ብዙዎቹ ይሰረዛሉ በጳጉሜም የሚሆነው ያ ነው።
የግብጽ፣ ሱዳን ና የምዕራብ ቻይናን የማባረር ትግል ወደ ጎን ብንተው እንኳን የትግሬ ችግር፣ ያማራ ጥያቄ፣ ምርጫውን የብልጽኛ ብቸኛ ዘፈን መሆንና የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ ምንም መልስ ሳያገኙ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እና ስራ አጥነት ሳቢያ ወደ ሌላ አብዮት መሄዱ አይቀሬ ነው።
አቢይ የዛሬ አመትና በፊት ይህን የቀውስ መፍለቂያ የዶሳ ዲሪቶ ሲስተም ማስወገድ ነበረበት ፣ ግን የሱና የዘር ፖለቲካ ፋንዲያዎች የገቢና የስልጣናቸው ምንጭ ስለሆነ ያንኑ መልሰው መላልሰው በመዘፈን፣ በፕሮፓጋንዳ መሰረተ ድንጋይ ድራማ እያንዳንዱን ቀውስ እያስታገሱ ሊቀትሉ ያሰቡ ይመስላል።
የጎሳ ሲስተም ረፎርም ሳይደረግ ምንም የሚሻሻል ነገር አይኖርም ። ያማራ መገድል ሆነ መፈናቀል ምንጩ ያ ነው። ስለዚህ የጎሳ ዲሪቶ እንዲወገድ አዲስ አይነት ንቅናቄ በግድ መነሳት አለበት ። በትግሬ ህገመንግስት ስር ሺ ግዜ ምርጫ ቢደረግ የብልጽኛ ወን መግዣ ዘዴ ነው።
በእኔ ግምት ብዙ የሃይል አሰላለፍ ለውጥና የባሰ ውጥንቅጥ ከፊታችን አለ። የኦሮሞ ተረኛነት በቀላሉ የሚረጋጋ አይመስለኝ ። መላ ደቡብ ክልል እየፈረሰ ነው ። ወይ ክልሎች ሁሉ ይፈርሳሉ ፣ ወይ ጎሳዎች ሁሉ ክልል ይሆናሉ ።
ማለትም ኦሮሞች ሌላ የስልጣን ሞኖፖሊ ላይ የሚያደርጉት ሽር ጉድ ነገሮችን ሁሉ እያመሳቀለ ነው። የትግሬ ጉዳይ አንዱ ብቻ ነው ። ችግሩ እስከ ሱማሌ እስከ ኦሞ ወንዝ ይወርዳል ።
ይህን ሁሉ በአንድ ግዜ የሚፈታው ነገር አስቸኳይ የህገመንግስት ለውጥ፣ የክልል ድንበርና እስር ቤት መፍረስ፣ ያንድ ወይም የጥቂት ጎሳዎች አምባገነነት የማፈሱ አገር አቀፍ አጀንዳ መጀመር ወይም ያን ሚያደርገው ትግል መታውጅ አለበት ።
አቢይ ይህን ካላደረገ ሌላ መለስ ከመሆን አይድንም ።