Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ህዝብ የጦርነቱ ጥፋትና ከንቱነት እንዳይሰማውና እንዳይጠይቅ፣ ዘውትር ማደንዘዣ የሚወጉት ሚዲያዎች፣ አብይ ለፍርድ አይ ሲ ሲ ሲቀርብ፣ እነሱስ?

Posted: 28 Jun 2021, 09:04
by eden
ESAT
Zehabesha
Yeneta

Is there precedence about the ramifications for media outlets that are directly or indirectly promoting what is being described as ethnic cleansing or even the G word? Any historical examples? I mean do they just get to walk away? Or will a woke people handle it in a way that's just and educational to coming generation?

Read:

Re: የኢትዮጵያ ህዝብ የጦርነቱ ጥፋትና ከንቱነት እንዳይሰማውና እንዳይጠይቅ፣ ዘውትር ማደንዘዣ የሚወጉት ሚዲያዎች፣ አብይ ለፍርድ አይ ሲ ሲ ሲቀርብ፣ እነሱስ?

Posted: 29 Jun 2021, 08:57
by eden
28,000 ያለቀው ወጣት ያገር ወታደርስ?

ግፋ-በለው ሚዲያ አይጠየቅም?

ለመሆኑ፣ ለነሱ የሰው ልጅ ዋጋው ስንት ነው?

ግፋ-በለው ሚዲያው ይታለፋል?

አዳሜ ይታለፋል?