ሰበር ዜና፣ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በተንቤን አከርካሪው ተሰብሯል!
Posted: 28 Jun 2021, 08:25
አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለስድስት ወራት በተንቤን ገጠራማ ቦታዎች ሲሽሎኮሎክ ነበር፤ጀግናው የሃገር መከላከያ በተንቤን በሰራው ትልቅ ኦፕሬሽን አሸባሪው የህወሓት ቡድን አከርካሪው ተሰብሯል።
አሸባሪው ቡድን በተንቤን ቀብሮት የነበረው ጦር መሰሳርያ ቆፍሮ እያወጣ ባለበት ሰአት ጀግናው የሃገር መከላከያ በወሰደው መብረቃዊ እርምጃ የቀበረው መሳርያ ሳይወስደው ጥሎት ፈርጥጧል።
ውግያው በተለያዩ የትግራይ ቦታዎች ቦታዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል። መከላከያ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ይገኛል። አሁን እየተካሄደ ያለው ውግያ ጠንከር ያለ ውግያ ነው የትግራይ ወጣት ለመከላከያ ሰራዊት እጅ በመስጠት ሂወቱን ማዳን ይገባዋል።