Page 1 of 1

ከዴርግ ዘመን ምርጫ እና ከወያኔ ዘመንም ምርጫ የትኛው አንፃራዊ ድሞክራሲያዊ ነበር?

Posted: 27 Jun 2021, 13:59
by Abere
ከዴርግ ዘመን ምርጫ እና ከወያኔ ዘመንም ምርጫ የትኛው አንፃራዊ ድሞክራሲያዊ ነበር?
ሀ) የደርግ ይሻላል
ለ) በወያኔ ምርጫ አልነበርም
ሐ) በደርግ ሩስያ በወያኔ ድግሞ ምዕራባዊያን እንጅ የሚመርጡት ኢትዮዽያዊያን አለነበሩም
መ) ወያኔ አሸባሪ እንጅ መንግስት ሁኖ አያውቅም