Page 1 of 1

ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 10:00
by Thomas H



የቡና ሠዓት በሰቆጣ





ከብዙ አገራት የተውጣጣን ይሄንን የሚያክል ግዙፍ ጦር እንዴት እንደዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ አስቀዘናችሁት እያለች ነው የምትጠይቀው ያለችው







Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 10:12
by Thomas H




My beautiful cousin


Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 10:38
by Thomas H
ምርኮኛው ጦርነቱ በትግራይ አሸናፊነት ስላለቀ ዓብይ እና ቡችሎቹ በሠላም እጅ እንዲሰጡ እየጠየቀ ነው::ብቸኛው የጉራጌ ምርኮኛውም መለስ መሞቱ ቆጨኝ እያለ ነው::



Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 11:02
by Thomas H
TST APP.
3h ·
ሰውን ማክበር ማለት ሁሉ ነገሩን ስታከብር ነው!
.*****
ወንድሟ ግዳጅ ብሎ ከወጣ ጊዜ አንስቶ ለቅድስት አርሴማ ስታለቅስ የነበረች ልጅ የላከችውን ቃል ሳልንቅ ልዩነት ሳላደርግ በእምነት ባንመሳሰልም የልጅቷን እምነት እና ደስታ በመፈለግ ዛሬ በኢንቢክስ የተላከልኝን እንዲህ አቅርቤላችኋለው። በጣም እጅግ በጣም ይገርማል አንብቡት እና ፍረዱ!






እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብር ይገባሻል ወንድሜን አየሁት
እናቴ አርሴማ በክብር ላይ ክብር ይገባሻል። እንባዪን አብሰሽልኛል ጥያቄዪን መልሰሽልኝል። ላንቺ ከምስጋና በቀር የምሰጠው የለኝም።

በኢንቦክስ የተላከልኝ በጣም አሳዛኝ መልክት ላይ የወሰድኩትኝ ነው። ድንገት በወንድሟ መጥፋት ስታለቅስ ከነበረች ኢትዮጵያዊት።

መልእክቷ እንዲህ ይላል። ተስፍሽ ላለፉት 3 ወራት እንቅልፍ የለኝም ወንድሜ ለመጨረሻ ጊዜ ግዳጅ አለ ያለኝ ጥር 7 2013 ነው።

ከዚያ በድጋሚ መጋቢት 18 2013 ለእኔ ሳይሆን ለታላቅ እህታችን ደህንነቱን ነግሯት ከዛ በኋላ የት እንዳለ ምንም አናውቅም ነበር።

ከዛን ቀን አንስቶ በየቀኑ እናቴ አርሴማን እማፀናለው ምስሏ ስር ወድቄ አለቅሳለሁ። የወንድሜን ነገር ሁሌም አደራሽን እናቴ እላለሁ።

ፖለቲካ አይገባኝም ማን ከማን ጋር እንደሚጣላ አላውቅም። እኔ የክፍለሀገር ልጅ ነኝ ወንድሜ መከላከያ የገባው ትምህርት ከጨረሰ በኋላ ነው።

መከላከያ የገባው ደግሞ ሰዎች ሲገቡ አይቶ እራሱን ለመቻል ስራ ለመስራት ብሎ ነው ከገባ ግፋ ካለ አንድ አመት ከ 2 ወር ቢሆነው ነው።

ይህ ጦርነት ከተጀመረ አንስቶ ግን እኔም ሁሉም ቤተሰቡም ደስተኛ አይደለም። ይህ የማወራው የሚገባው ወታደር የሆነ ቤተሰብ ያለው ብቻ ነው።

ዛሬ ነገ መርዶ ይመጣ ይሆን እያለን በሰቀቀን ነበር ያሳለፍነው። እናታችን የሞተቸው የዛሬ 6 አመት ነው። አባታችን በትራኮማ ማየት አይችልም።

ታላቅ እህታችን ነች እንደ እናት አድርጋ ያሳደገችን። እኔ ቤሩት የመጣሁትኝ እናቴ ከሞተች ከ አመት በኋላ በብዙ ስቃይ በብዙ መከራ ነበር።

አሁን ቤሩት ላይ ስላለው ነገር አልነግርህም ያለንበትን ስቃይ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። በእናቴ አርሴማ ምልጃ ብቻ አለሁኝ።

ተስፍሽ ይቅርታ የማወራው ሁሉ ተዘበራረቀብኝ በጣም ደስ ስላለኝ ነው። ለማንኛውም ወንድሜን በቪዲዮ ያየሁትኝ ትላንትና ነው።

መጀመሪያ ማመን አቃተኝ። አይኔ በእንባ ተሞላ። ሳለቅስ ሴትዮዬ ምን ሆነሽ ነው ብላ ጮህችብኝ ማስረዳት አልቻልኩም ማልቀስ ብቻ።

ከዛ ያየሁትን ቪዲዮ እያሳየኋት ወንድሜ አልሞተም ፤ ወንድሜ በህይወት አለ አልኳት። ገዛ ገባት አሁን ጦርነት እንዳለ ስለምታውቅ።

እኔም ለዚህ ጥያቄዪ መልሷ እናቴ ቅድስት አርሴማ እንደሆነች ገባኝ። እናቴ አርሴማ ጋርዳልኝ እነሆ ወንድሜን በህይወት አየሁትኝ።

ተስፍሽ ምናልባት አላውቅም ሐይማኖትህን ግን ባታምንበትም እንኳን ለቅድስት አርሴማ ክብር ስትል ወይም ለእኔ ደስታ ስትል ለህዝብ አሳውቅልኝ።

ምናልባት ልክ እንደ እኔ የተጨነቁ ብዙ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። እንደ እኔ በእናታችን በአርሴማ ስር አልቅሰው ይሆናል ተስፋ እንዲሆን ሼር አድርግልኝ።

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 11:44
by Thomas H
እነዚህ ሽንታሞች የሚፅፉትን ተመልከቱ :: በደንብ ስንገርፋቸው አሁን ድርድር ይላሉ :: Now it is too late. እኛ ተጋሩ እቺ የተረገመች ኢትዮጵያ የምትባል አገር ሳናፈርስ ሠላም አናገኝም::

Natnael Mekonnen
5h ·
ከሀገር አቀፍ የሰላም ሃይላት የቀረበ ግልጽ ደብዳቤ

የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ጉዳይ ሊሆን የሚገባው የሰላም ማስፈኚያ መንገዶችን ለህዝባችን በተለያዩ ውሳኔዎች ማረጋገጥ ሊሆን ይገባል። የሰላም ማጣት ዋና ምንጭ የሆነው እና የህዝባችንን የዘመናት ተስፋ በጫንቃው ተሸክሞ እየተመነደገ ያለውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፍፃሜ በፍጥነት ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ይህንን ለማድረግ አደናቃፊ ሊሆኑ የሚችሉትን የሱዳን እና ተያያዥ የግብፅ ድንፋታን ለአንዴና እና መጨረሻ ጊዜ ማስቆም ያስፈልጋል። ይህንን ከባድ ውሳኔ ለመወሰን አዲስ ተመራጩ መንግስት ውስጣዊ ሰላምን ማምጣት ቀዳሚ ተግባሩ ሊሆን ይገባል።
የትግራይ ጦርነት እና ተያያዥ ጉዳዮቹ በፍጥነት ድርድር በማድረግ ማብቃት አለባቸው ። የህዳሴ ግድብ ፍፃሜን ለማረጋገጥ ውስጣዊ ሰላም መፍጠር የግድ ያስፈልጋል። ሱዳን እና ግብፅ ወደ ግልፅ ጥምረት በመሄድ አካባቢያዊ ነውጦችን ለማቀጣጠል ቆርጠው መነሳታቸው ከአለም አቀፍ ወዳጆች ተረጋግጧል። ሱዳን በተለይ የምትባለውን እና የሚነገራትን ትብብር ላይ የተመሰረተ እድገት ለመቀበል ፍቃደኛ አይደለችም ። የትህነግ አንዳንድ የነውጥ ሃይላትን በማስተባበር ከፍተኛ የጥቃት ዛቻ እና ልዩ ልምምድ ማድረግ መጀመሯም ታውቋል። ከትህነግ አካላት ጋር ሰላም መፍጠር እና የሀገር ውስጥ ደህንነትን በየድርድሩ በማረጋገጥ ከትግራይ ጀምሮ በቤኒሻንጉል ፣አማራ ፣አፋር ፣ ሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ጽንፈኞች ጋር ድርድር በማድረግ ፖለቲካዊ መፍትሄዎችን በማቅረብ ውስጣዊ ሰላምን ለህዝባችን ማረጋገጥ ይገባል።
ሱዳን እና ግብፅ ግልጽ ሀገራዊ ወቅታዊ ጠላቶቻችን ናቸው ። ሀገር ውስጥ ያለው የትኛውም ሃይል ሰላምን ማስቀደም እና ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባሩ ሊሆን ይገባል። ሰላም ለትግራይ ሰላም ለኢትዮጵያ፤ የሀገራችንን ሰላም ከተተበተበበት የጥላቻና እልህ ሳጥን አውጥተን በሀገር ዘላለማዊ ፍቅር በማሰዋብ ችግሮችን በድርድር መፍታት እና ሰላምን ማረጋገጥ ባህል እናድርገው! ይቻላል!


የተጋሩ መልስ ደግሞ ድርድር የለም :: በጉልበት አንበርክከናችሁ አገራችሁንም አፍርሰን ገሃነም እናደርጋታለን:: ይቻላል !

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 12:00
by Thomas H
ሥልጡኑ የትግራይ ሕዝብ



Abadi Gebreslasie
1h ·
አመነች ኩሳ ትባላለች። በዛሬው ዕለት (20/2013 ዓ/ም) በጀግናው ሰራዊታችን ከተማረኩ ሺዎች የአብይ አህመድ ወታደሮች አንዷ ናት። እርጉዝ ናት። የስድስት ወር ከ 16 ቀናት እርጉዝ እንደሆነች ነው የምትናገረው። ከወደ ደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ፣ አራካ የሚባለው አከባቢ እንደመጣች ነግራኛለች። በጣም የሚገርመው ነገር 60/70 % የአብይ ሰራዊት የመጡት ከወደ ደቡብ ነው። ሲማረኩ ከደቡብ መምጣታቸው እንደ ንፅህና ይቆጥሩታል።
እንዴት የትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ መጣሽ? ህዝባችን ምን በደለሽ? ብየ ጠየቅኩዋት። "ወንድሜ" አለቺኝ፤ "የማውቀው ጉዳይ የለኝም፤ ተክለሰውነትሽ ለፌደራል ፖሊስ ይሆናል፤ ወደ ፌደራል ፖሊስ ግቢ አሉኝ። ከገባሁ በኃላ እዚህ እሳት ውስጥ ከተቱኝ። 31ኛ ክፍለ ጦር፣ ሶስተኛ ሬጅመንት ውስጥ መደቡኝ። ጓደኞቼ የሚበዙት ሞተዋል፤ የተቀሩት ተማርከዋል። የማረኩኝ የትግራይ ሰራዊት እርጉዝ መሆኔን ስላወቁ፣ ከፊና ሪዋ በመኪና እዚሁ ይዘውኝ መጡ። ግን ሞባይሌ ጠፍቶብኛል። ሞባይሌ እንዴት ማግኘት እንዳለብኝ እርዳኝ" አለችኝ። የሚገርምም የሚያሳዝንንም ነገር ነው።
ማርከነው ሞባይሌ ጠፋብኝ ከሚለን ሰራዊት ጋር እንዋጋለን። ስለሞባይሉ ትንሽ አስቸጋሪ ነገር እንዳሰበች ነገርኩዋት። ከሞት መትረፉዋ እድለኛ እንደሆነች፣ በትግራይ ሰራዊትና ህዝብ እጅ በመግባትዋ እድለኛ እንደሆነች፣ ካሁን በኋላ የሞት መቁሰል አደጋ እንደማይገጥማት። የሆነ እለት ቤትዋ እንደምትሄድ ነገርኩዋት። ብቻ ልክ ለትግራይ ሰራዊት ጓዶች የማድረገውን ነገር ሁሉ አደረግኩላት። ያያትና ያገኛት ሰው በሙሉ በሃዘኔታ ይመለከታታል። ሰዉ፣ እንጅራ ይምጣልሽ፣ ሚሪንዳ ትጠጪያለሽ? ይላታል።
ብቻ ትግራዋይ መሆን ትንሽ የተለየ ነገር ነው። ህዝብ ህዝብ ነው ብየ ከሚያምኑ ሰዎች አንዱ ነኝ። በዚሁ ስምንት ወር ውስጥ የገባኝ አንድ ትልቅ ነገር ቢኖር ትግራዋይ በብዙ ነገሮች እጅግ የተለየ ስብእና ያለው ህዝብ መሆኑ የተገነዘብኩ መሆኔ ነው።

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 12:17
by Thomas H
We Are Who We Are! The Uniqueness of Tegarus

Brtukan Mebrahtu
A former Model, a modeling teacher, a poet
Now Tegadalit(member of Tigray Defence Forces)









Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 14:24
by Thomas H
ጀግኖቻችን እሁድን ከሕዝባቸው ጋር

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 14:40
by Thomas H
እጅ ስጡ የመጨረሻ ጥሪ








Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 15:06
by Tog Wajale E.R.
Rubbish 🗑 Garbage 🗑 Scumb*ags Prostit*ute:



Great ,, ☆ Begging, Hunger, Prostituti*ons Is Tigrayian Agga*mes Cultures, Deal With It Bissbiss Shettattam☆.



We Put The Dedebit Woorgach Agga*me Tigrayian Back To Stone Ages.

Bissbiss Shettattam Agga*me Mighty Amara People Will Rule Tigrai Next 1000 Years To Come. Go Figure Bissbiss Shettattam Agga*mes.
We Are Not Done Yet Until We Make Tigrai Like Aleppo Syria. Go Figure.

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 15:18
by Abere
Tog Wajale E.R.,

Forget this guy, he is done long time ago, last year Novemebr.ፋኖ ያስቀረለት አፉን ብቻ ነው። እራሱን በcartoon ስዕል ያስደስት። በአሻንጉሊት የሚዝናኑ የዘመናችን ሞኞች።
የጥቅም ሱስ ቀርቶባቸው ነው የሚያሰክራቸው እንጅ የትግራይ ሁኔታ አይደለም። የ27 ዓመታት ሱስ እንደት ቶሎ ይሰክናል። ተባይ እኮ ነው አገራችን ተሸክማ የኖረችው።

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 15:57
by Tog Wajale E.R.

Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 21:29
by Thomas H
The Uniqueness of Tegarus


Re: ሰበር ዜና ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት

Posted: 27 Jun 2021, 22:07
by Thomas H
Please wait, video is loading...