Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የጋሎችን ሀፍረተ ቢስነትን ተመልከቱ!!

Post by Wedi » 27 Jun 2021, 09:59


እረ በሳቅ ሞትንላችሁ!!!

በምርጫ ያለተሳተፈ የኦሮሞ የፖለቲካ ኢሊት እና "የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ" የተባለው የኦህዴድ ቅልብተኛ ምርጫው "እጅግ ሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁ ታሪካዊ ድል ነው" አለ!! ባልተሳተፉበት ምርጫ ማውራት ግን አይደብርም? የኦሮሞ ኢሊት በቃ ሃፍርተ የሚባል አልፈጠረበትም?? 🤣


Please wait, video is loading...