Page 1 of 1

የ3ኛ ክ/ር አዛዥ ብ/ጄ/ል ዘነበና ከበደ ነፍስ ይማር! የትግሬ አመጽ የገዋ ንዴት

Posted: 26 Jun 2021, 20:22
by Horus

Re: የ3ኛ ክ/ር አዛዥ ብ/ጄ/ል ዘነበና ከበደ ነፍስ ይማር! የትግሬ አመጽ የገዋ ንዴት

Posted: 26 Jun 2021, 21:53
by Abere
በእርግጥ ወያኔዎች ደደብ እንደነበሩ ይገባኝ ነበር፤ግን ይህን ያህል ሲደድቡ ማየት ደግሞ በጣም ይገርማል። ይኸ ሁሉ እረጭ እረጭ ምንም ግብ የለውም ፡ የትም አይደርሱም። ይህን እንኳን ማስላት አይችሉም።