Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ በተለያዩ ባንኮች የነበረው የአሸባሪዎቹ 5.6 ቢልየን ብር እንዳይንቀሳቀስ ታገደ!

Posted: 26 Jun 2021, 18:20
by Ejersa
የኣሸባሪዎቹ የህወሓት ቋዋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች በራሳቸውና በወኪሎቻቸው ሲያንቀሳቅሱት የነበሩ ትላንት መታገዳቸው የሚታወስ ነው ፤ እንሆ ዛሬ ደግሞ ወደ 5.6 ብልየን ብር በተለያዩ ባንኮች የነበረው የኣሸባሪዎቹ ብር እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ ቤት ታግዷል፣ ይህ ተጠናክሮ መቀጠል ኣለበት።

የሁሉም የህወሓት ኣሸባሪዎች የገቢ ምንጫቸው እስኪደርቅ ማንኛው የሽፍተቹ ተባባሪ ከባንክ በዛ ያለ ገንዘብ ለማንቀሳቀስ የሚሞክር ካለ የባንክ ሰራተኞች የሆናቹ ኢትዮጲያውያን ከማንቀሳቀሳቸው በፊት ተገቢ ጥቆማ ለሚመለከተው ኣካል መደረግ አለበት።

በኣሸባሪው ሃብት ወጣት ስራ እድል እንዲፈጠርለት እንጂ እንዲሞት ጭራሽ መፍቀድ የለብንም። ስግብግቦች ለማንም የማይጠቅሙ ራስ ወዳድ የህወሓት ኣሸባሪዎች በሁሉም መንገድ መቀጥቀጥና መዳከም ኣለባቸው።

Re: ሰበር ዜና፣ በተለያዩ ባንኮች የነበረው የአሸባሪዎቹ 5.6 ቢልየን ብር እንዳይንቀሳቀስ ታገደ!

Posted: 26 Jun 2021, 18:22
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
26 Jun 2021, 18:20