Page 1 of 1
Video Of: Z War In Seqota Against Terrorist-Tplf Goes On:--Pm Abiy Following War From Situation Room!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 26 Jun 2021, 18:08
by tarik
Re: Video Of: Z War In Seqota Against Terrorist-Tplf Goes On:--Pm Abiy Following War From Situation Room!!! WEEY GUUD !!
Posted: 26 Jun 2021, 18:41
by Abere
ትግሬ ውስጥ ምራቅ የዋጠ ሽማገሌ ባለመኖሩ እጅግ ክፉ ቅርቃር ውስጥ እንድ ገባ ተገደደ። በእውነት ትግሬ ውስጥ እንደ አንተ ዓይነት ዕብድ መኖሩ ያሳዝናል። ለትግሬ አሁን ጦርነት ምን ይሰራለታል? አገሩንስ ለምን የጎሳ ክልል መርገምት እንድ ወርድባት ይፈቅዳል? መልሱ ግልፅ ነው። የዕብድ ክፍለ ሀገር ሁኗል ዕብድ ደግሞ አካላዊ እና ህጋዊ ብቃት የለውም - ጥሩ ነገር ለመምረጥ እና ለመወሰን። ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው - ወንጀለኞችን ቢቻል በህይወት ይዞ ለህግ ማቅረብ። ህዝቡ ተረጋግቶ ሰላም እንዲያገኝ መስራት። በቀጣዩም የጎሳ መንግስት እና ክልል እንድጠፋ ከኢትዮዽያዊያን ጎን መቆም። እንደ አንተ ዓይነቱ ዕብድ አያስፈልግም - ለእራስህ ሳንድዊች እየገመጥክ ትግሬን አገር ቤት ጀግናነህ ምናምን እያልክ በጥይት ታስለቅማለህ። በጣም ነው እንደ አንተ ዓይነት ያሉ የሚቀፍፉት። ጤነኛ ትግሬን እውነተኛዋን ንፁሃን የአባቶቹን የኢትዮዽያን ሰንደቅ ዓላማ ለብሶ በግፍ ለ 27 ዓመታት ሲሰቃይ ከነበረው ወገኑ ጋር መቆም አለበት። ይኸ ብቻ ነው ያለው መንገድ።
Re: Video Of: Z War In Seqota Against Terrorist-Tplf Goes On:--Pm Abiy Following War From Situation Room!!! WEEY GUUD !!
Posted: 26 Jun 2021, 18:52
by Abere
I APOLOGIZE, the above was for "Tigray People". Surprised why it got posted underneath the good news you just shared us. Please accept my sincere apologies.