Page 1 of 1
ሰበር ዜና፣ ብ/ጄ ዘነበና ብ/ጄ ከበደ ከነ ሰራዊታቸው ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል!!!!
Posted: 26 Jun 2021, 17:37
by Ejersa
በሰሜን ዕዝ የተለያየ ክፍለጦርን ሲያዙ የነበሩት ብ/ጄ ዘነበና ብ/ጄ ከበደ ከነ ሰራዊታቸው ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል:: የጭላ ኣበርገለ ኣሁንም ውጊያው እንደቀጠለ ነው::የድል ዜናዎች እየተከታተልኩ ኣበስራቸዋለሁኝ የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በጋራ እንቅበራቸው!!!!!
Re: ሰበር ዜና፣ ብ/ጄ ዘነበና ብ/ጄ ከበደ ከነ ሰራዊታቸው ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል!!!!
Posted: 26 Jun 2021, 17:40
by Hameddibewoyane
ዛሬ ከተደመሰሱት ብ/ጀነራሎች ውስጥ ብ/ጄ ዘነበ እና ብ/ጄ ከበደ ማናቸው? ብ/ጄ ዘነበ ማለት 31 ኛ ክፍለጦር አዛዥ የነበረ ብ/ጀነራል ሲሆን ከ 2007 እስከ 2011 የ 31 አዛዥ ነበር 23 ክፍለጦርን 15 አመት አዛዥ ነበረ በቅጥል ስሙ ሰራዊቱ ሂትለር ይባል ነበር:: ብ/ጄ ከበደ ማለት ደሞ የቀድሞ 37 እና የአዲ ቦክራይ ማሰልጠኛ አዛዥ ነበር ሁለቱም ዛሬ ከሚመሯቸው ወታደሮች ጋር ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል::
Ejersa wrote: ↑26 Jun 2021, 17:37
በሰሜን ዕዝ የተለያየ ክፍለጦርን ሲያዙ የነበሩት ብ/ጄ ዘነበና ብ/ጄ ከበደ ከነ ሰራዊታቸው ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል:: የጭላ ኣበርገለ ኣሁንም ውጊያው እንደቀጠለ ነው::የድል ዜናዎች እየተከታተልኩ ኣበስራቸዋለሁኝ የኣሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በጋራ እንቅበራቸው!!!!!