Page 1 of 1
ለትግራይ ህዝብ የህክምና አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ ሶስት የድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን አባላት ተገደሉ!
Posted: 25 Jun 2021, 16:29
by Ejersa
አሸባሪው ትህነግ ሶስት የደንበር የለሽ የሃኪሞችን ቡድን አባላትን መገደሉን የመከላከያ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት ኮሎኔል ጌትነት አዳሙ ገለጹ።ሶስቱ የህክምና ቡድኑ አባላት የተገደሉት ዛሬ ሰኔ 18/2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል አቢይ አዲ አካባቢ መሆኑን ኮሎኔሉ አረጋግጠዋል።የመከላከያ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው አክለው ይፋ እንዳደረጉት ከተገደሉት ሶስቱ የህክምና ቡድኑ አባላት መካከል በዜግነት ሁለቱ ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ አንዷ ደግሞ ስፔናዊት መሆኗን አስረድተዋል።በሽብርተኛው ቡድን የተገደሉት የህክምና ቡድኑ አባላት የትግራይን ህዝብ በሙያቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሲያገለግሉ የነበሩ ናቸው።

ለትግራይ ህዝብ የህክምና አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ ሶስት የድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን አባላት ተገደሉ!
Posted: 25 Jun 2021, 17:11
by pushkin
Re: ለትግራይ ህዝብ የህክምና አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ ሶስት የደንበሬሽ የሃኪሞች ቡድን አባላት ተገደሉ!
Posted: 25 Jun 2021, 17:50
by Ejersa
Ejersa wrote: ↑25 Jun 2021, 16:29