Page 1 of 1

"ምርጫ ሊቋቋም የሚችለው ኣማራጮች ሲኖሩ ነው፤ መንግስት በምርጫ እፈታዋለሁኝ ብሎ፤ ኦሮምያ ላይ [40% of Ethiopia!] ምርጫ ኣላደረገም። ይሄ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ነው።" አውድማ

Posted: 24 Jun 2021, 17:57
by sarcasm
ኣማራጭ ለሌለው ጉዳይ ሰዎች ተሰለፉ ማለት ምርጫ ነው ማለት ኣይደለም። ምርጫ ሊቋቋም የሚችለው ኣማራጮች ሲኖሩ ነው፤ መንግስት በምርጫ እፈታዋለሁኝ ብሎ፤ ኦሮምያ ላይ ምርጫ ኣላደረገም። ይሄ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ነው።