Page 1 of 1

Horus, did you contribute your money for this man on GoFundMe?

Posted: 24 Jun 2021, 16:00
by DefendTheTruth
ይሄዉ በልተዉ በልተዉ መጨረሻዉ ላይ እንድህ አለ። :lol: :lol: :lol: :lol:

"ብርሀኑ ነጋ በመሸነፉ ተደስቻለው፡ አስፈላጊ ሰው አይደለም"




I am pretty sure that you were one of those who were calling for his support on GoFundMe portal last time. Feel the heat now.

BTW., The man has now become a perfect hate preacher, what a lose?

"To bring their cattle to drink from the water of Tekeze, they should have permission from the Amhara", this is very narcissistic closing to Nazism.

Ethiopia doesn't need such a hate preacher.

Re: Horus, did you contribute your money for this man on GoFundMe?

Posted: 24 Jun 2021, 17:03
by Horus
ዲዲቲ
ታዲዮስ ታንቱኮ እኛ የወላይታው አለቃ ገብረ ሃና ነው የምንለው!! እንኳስ ዛሬ ምኒልክም ዘውዲቱም እንደ ታዴዮስ ያለ አጫዋች መች ይጠሉ ነበር? የኦሮሞ ፖሊሶች ቀልድና ቁም ነገር በለመለየት ወስደው አሰሩት !! ልጆች ሆነን የወላይታ ቦርዴና መሪሳ የሚሸጥበት ሰፈር በርበሬ ተራ እየሄድን እንደ ታዲዮስ ላሉ አጫዋቾች አንድ ጣሳ መሪሳ ገዝተን እናጫውታቸው ነበር ። ዛሬም እነዚህ የዩ ቱብ ልጆች የሚያደርጉት እሱን ነው ። በእኔ እምነት ይህ ሁሉ የመናገር መብት አለው፣ ያውም እንደሱ ያለ የዙፋን ቀልደኛና አዝናኝ! እኔ ኢንጆይ ነው የማደርገው !! እኔ በአደኩበት ባህል ሰውን መዝለፍ ካካ ሰልሆነ እንደ ታዲዮስ ያለ ሶሺያል ዚቀኛ የት ተገኝቶ!! ትልቅ ስህተት የሚሆነው የታዲዮስ ዝርጥጥ ተረብ እንደ ከጨዋታ አተልቀው የሚሰሙ ካሉ ብቻ ነው !!! እኔ ሁልግዜ አይኔ ላይ ድቅን የሚልብኝ ሰዕል ድሮ ድሮ እንዴት ያማራ መሳፍንቶች ከእራት በኋላ ታዲን መሳይ የዙፋን አጨዋች እያስቀለዱ ጠጅ ሲቀመቅሙ ነው ። ታዲዮስ ማለት ያ ነው ። እንዲያውም የራሱ ሾው ቢኖረው ጥሩ ነበር !