Page 1 of 1

የአማራ ጀኔራል ባጫ ዱባሌ፡ የኩዋስ ጨዋታን ሕግ ወደ ጦርነት ምርኮ ጉዳይ የምታመጡትን ቀልድ ብታቆሙ ይሻላል፣ እኔ አይመቸኝም ብሎአል፡፡

Posted: 24 Jun 2021, 14:20
by AbebeB
ዓይናችን እያዬ ባጭዬን ልናጣው ነው እንዴ? እሽ አባ ዱላስ? እኔ አላምንም!

Re: የአማራ ጀኔራል ባጫ ዱባሌ፡ የኩዋስ ጨዋታን ሕግ ወደ ጦርነት ምርኮ ጉዳይ የምታመጡትን ቀልድ ብታቆሙ ይሻላል፣ እኔ አይመቸኝም ብሎአል፡፡

Posted: 24 Jun 2021, 19:25
by AbebeB
ጄነራል ባጫ ደበሌ ውሸት አስተማረኝ፡ አለች፡፡ ከደቡብ ሄዳ የተማረከች ነች፡፡ ያሳዝናል!

Re: የአማራ ጀኔራል ባጫ ዱባሌ፡ የኩዋስ ጨዋታን ሕግ ወደ ጦርነት ምርኮ ጉዳይ የምታመጡትን ቀልድ ብታቆሙ ይሻላል፣ እኔ አይመቸኝም ብሎአል፡፡

Posted: 25 Jun 2021, 00:08
by AbebeB
“ሶስት ሆነ ሌላ ከተያዝኩኝ በህግ እጠይቃለሁ እንጂ እኔ ገቢ አልሆንም” ጄል ባጫ ዱባለ