Page 1 of 1

ቁረጽ በሎ፣ ቁረጽ በሎ አሉ እንዴ ወያኔዎቹ? አዬ ጉና/ፋርጣ ደረሱ ማለት ነው? ጎንደርና ጎጃምን ለመረማመድማ ሁለት ሳምንት ብቻ ነበር የፈጃቸው እኮ፡፡ መጡ በለኛ፡፡

Posted: 23 Jun 2021, 22:58
by AbebeB
  • ቁረጽ በሎ፣ ቁረጽ በሎ አሉ እንዴ ወያኔዎቹ? አዬ ጉና/ፋርጣ ደረሱ ማለት ነው? ጎንደርና ጎጃምን ለመረማመድማ ሁለት ሳምንት ብቻ ነበር የፈጃቸው እኮ፡፡
  • እሬ፣ ትግሬ ሚስቴን እንኩዋንም በፍ/ቤት ያልፈታሁዋት፡፡
  • ወያኔ መጣችሁ፣ እሬ እኔ አማቻችሁ ከትግሬ ሚስቴ ለመውለድ ጥቂት ቀን ነው የቀረኝ፡፡ ናይ እንኩዋን ጽቡቅ መፃና::
  • ኑሮ በዜዴ ጃል፣ ማለቴ Ethio 360 ዲግሪ!
  • እኘደኝዳለሁ ካለው አንድ በኦሮሞ እንግድነት ምሣ ተጋብዞ ለመብላት ሲግደረደር ካልበላህማ ተብሎ ገበታ ሲቀማ ከተናገረው አማራ ልምድና የEthio 360 ገልቱ ባህሪ የተወሰደ፡፡