- ቁረጽ በሎ፣ ቁረጽ በሎ አሉ እንዴ ወያኔዎቹ? አዬ ጉና/ፋርጣ ደረሱ ማለት ነው? ጎንደርና ጎጃምን ለመረማመድማ ሁለት ሳምንት ብቻ ነበር የፈጃቸው እኮ፡፡
- እሬ፣ ትግሬ ሚስቴን እንኩዋንም በፍ/ቤት ያልፈታሁዋት፡፡
- ወያኔ መጣችሁ፣ እሬ እኔ አማቻችሁ ከትግሬ ሚስቴ ለመውለድ ጥቂት ቀን ነው የቀረኝ፡፡ ናይ እንኩዋን ጽቡቅ መፃና::
- ኑሮ በዜዴ ጃል፣ ማለቴ Ethio 360 ዲግሪ!
- እኘደኝዳለሁ ካለው አንድ በኦሮሞ እንግድነት ምሣ ተጋብዞ ለመብላት ሲግደረደር ካልበላህማ ተብሎ ገበታ ሲቀማ ከተናገረው አማራ ልምድና የEthio 360 ገልቱ ባህሪ የተወሰደ፡፡