Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ዳንኤል ክብረት፥ 300 ባልደራስ 307 ካገኘ በኋላ፤ ዳንኤል ግን በሐስት 40 ተጨምሮለት 340 በማግኘት አሸናፊ ተብሏል ይባላል። በቆጠራው ጊዜ የነበራችሁ ታዛቢዎች ምን ትላላችሁ?

Post by EwnetYashenifal » 23 Jun 2021, 21:48

ዳንኤል ክብረት፥ 300 ባልደራስ 307 ካገኘ በኋላ፤ ዳንኤል ግን በሐስት 40 ተጨምሮለት 340 በማግኘት አሸናፊ ተብሏል ይባላል። በቆጠራው ጊዜ የነበራችሁ የተፎካካሪ ባርቲዎች ታዛቢዎች ምን ትላላችሁ? ምን ትሠሩ ነበር?