Page 1 of 1

እኔ የሚገርመኝ፥ በምርጫው ፍጻሜ ሁሉም ፓርቲዎች የተስማሙበት የምርጫ ውጤት ቁጥር፥ ምርጫ ቦርድ ከለጠፈው የምርጫ ውጤት ጋር የሚስማማ ከሆነ፥ ቁጥሩ ተጭበርብሯል እንዴት ይባላል?

Posted: 23 Jun 2021, 21:33
by EwnetYashenifal
እኔ የሚገርመኝ፥ በምርጫው ፍጻሜ ሁሉም ፓርቲዎች የተስማሙበት የምርጫ ውጤት ቁጥር፥ ምርጫ ቦርድ ከለጠፈው የምርጫ ውጤት ጋር የሚስማማ ከሆነ፥ ቁጥሩ ተጭበርብሯል እንዴት ይባላል? ሁሉም ስለስማሙበት።