Page 1 of 1

Re: VIDEO+REPORT+PHOTOS: GEN. TADESSE BIRU [OROMO MARTYR]:"እኔ ለእሱ (Haile) መንግስት 9 ጊዜ ሙቻለሁ ለኦሮሞ ህዝብ 1 ጊዜ ብሞት ምን አለበት አይከብ

Posted: 23 Jun 2021, 19:15
by TGAA
እንደተለመደው ሁሉን ነገር ተብትበህ ኦሮሙማ ማድረግ ታሪክ መጻፍ ይመስለሀል ጀነራል ታደሰ ብሩ ጀነራልነት የደረሰው ኦሮሙማ ብሎ ሳይሆነ የነበረውን የንጉሳዊ የወታደራዊ አገልግሎት በመስጠት ነው፡ እንደዛሬ ጀነራልነት በዘር ያለብቃት የሚበተንበት ግዜ አልነበረም፡ ከተገደሉት መሀከል እንደምታየው አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሁሉም አለበት ፤ ያም ኢፍትሀዊነት የንተ ጭንግፍ ጭንቅላት እንደሚያስበው በኦሮምነት ወይም አማራነት ሳይሆን ስልጣኑን እንዲነካበት የመንግስት ስብስብ ስለወሰነበት ነው፤ እዚያም መንግስ ወስጥ ኦሮሞውም አማራውም ትግሬውም ነው የዚያ ኢፍትሀዊነት ጽዋ የቀመሱት ፤ ስለዚህ የዘር ነጠላህን ከመፍተል ብታቆም ኢፍትሀዊነት ዘር ሳይለይ ሁሉም ላይ የተከናወነ መሆኑን ብታስብ የበለጠ መረዳት ትችላለህ ፤

Re: VIDEO+REPORT+PHOTOS: GEN. TADESSE BIRU [OROMO MARTYR]:"እኔ ለእሱ (Haile) መንግስት 9 ጊዜ ሙቻለሁ ለኦሮሞ ህዝብ 1 ጊዜ ብሞት ምን አለበት አይከብ

Posted: 23 Jun 2021, 19:59
by TGAA
እንደተለመደው ተጃጃል _ ስለዚህ ነው በወለጋ እንዲሁም በኢሊባቡር ያ ሁሉ የሚስዮን ትምህርት ቤት እንዲከፈት የሀይለስላሴ መንግስት የፈቀደውና አሁን የምታየው ተማርኩ የሚለው የኦሮሞ ህዝብ ባህር መሆኑን ረስተው ነው፡፡ የኢትዮጵያን አየር ሀይል በብዛት በወለጋ ኦሮሞዎች ነበር የተሞላው _ ያ ከሀይለሰላሴ ተሰውሮበት ነው፤ እንዳልኩት ግን የዘር ማዳወር በሽታ ስላለብህ ሁሉም ነገር ኦሮሞ ካልጨመርክበት ፟ጭቆና _ ካልጨመርክበት ይህ ድቅድቅ የአይምሮህ ዋሻህ ማሰብ አይችለም ፤ ግን የበታችነስ ስሜት እንደነቀዝ ውስጥህን የበላህ ቀፎ ስለሆነ ኦርሞንና መጨቆንን ፤ አማራንና ጭቆናን አብረህ ካላቦካህ መኖር አትችልም፤ አሁን ደግሞ ከዚህ ምርጫ በኋላ ባቡሩ መስመር ቀይሮ ወደማታውቀው ሀገር እየሄደ ነው ; አላዝን ፡፡