ኡኡኡኡኡኡኡ! ጁንታው የትግራይን ወጣት እያስጨረሰ ነው!
Posted: 23 Jun 2021, 11:08
ጁንታው የተንቤንን ህዝብ በግድ አሰልፎ ትላንት ሲያስጠብሰው ውሏል አሁን ደሞ የ70 እንደርታ ማኒሻና ወጣት ለማስጠበስ እየተዘጋጀ መሆኑ መረጃ አለ። የእንደርታ ሚኒሻና ወጣት ጁንታው ጋር ባለመተባበር ራስህን ጠብቅ። የ70 እንደርታ ህዝብ ሆይ መከላከያ ሰራዊት ጋር ደም እንዳትቃባ ይሄ መልእክት ሁሉም ለቤተሰቡ ያሳልፍ።