Page 1 of 1

የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 09:10
by Wedi
የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ የምርጫ ፋጻሜን አስመልክቶ "ባዶ" በሚል ርዕስ ለደጋፊዎቹን እና ለአድናቂዎቹ የለቀው አስደማሚ ሲንግል ክሊፕ በገቢያ ላይ ዋለ!! እንድታዳምጡ በእኛ ወጭ ገዝተን ጋብዘናችኋል!!!
:lol: :lol: :lol:

https://www.facebook.com/gizewt/videos/ ... 529709833/

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 09:19
by Revelations

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 09:38
by Assegid S.
As the say goes: " A rolling stone gathers NO moss." No Opportunist will ever outsmart Ethiopians; they got no taste nor vote for bogus commitment.

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 09:44
by Wedi
Assegid S. wrote:
23 Jun 2021, 09:38
As the say goes: " A rolling stone gathers NO moss." No Opportunist will ever outsmart Ethiopians; they got no taste nor vote for bogus commitment.

Via Sammy Kidane
ህዝብ እውነቱን ሲያውቅ እርቃንህን ትቀራለህ ብየህ ነበር! ግዜው ደረሰና፣ ህዝብም አወቀህና እራቅንህን ቀረህ!!
××××××××××××××××××××××××××××××

ስለ ብርሀኑ ነጋ ምንም ብየ አላውቅም ዛሬ ግን የሆነ ነገር ተሰማኝ ከምር በቃ ምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ የተለየ ስሜት ተሰማኝ ።ብርሃኑን በግል ስሙን አንስቼ በግል ጉዳይ ምንም ማለት አልፈልግም ነበር። በትግል ላይ እያለን የነበሩ ሂደቶችን ሁሉንም በጊዜው ወደናንተ አደርሰዋለሁ።

ለዛሬው ግን ብርሀኑን ስሙን አንስቼ እንድፅፍ የገፋፋኝ አንድ ወቅት እኔ ከእስር ቤት ወጥቼ እሱ መንግስት ባደረገለት ጥሪ ሀገሩ ኢትዮጲያ እንደገባ ነበር አዲስ አበባ ማሪዮት ሆቴል የተገናኘነው።በተገናኘንበት ሰሞን እኔና ጓደኞቼ መርጌታ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ፣ኤፍሬም ሰለሞን እና እየሩሳሌም ተስፋው ባዘጋጀነው የአርበኞች ግ7 አቀባበል አዲስ አበባ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ አደባባዮች በባንዲራ ያሸበረቁበት ወቅት ነው።
በነገራችን ላይ ያን አቀባበል ስናዘጋጅ ብርሀኑ ነጋን ለማወደስ ሳይሆን ከ17ዓመት በላይ በኤርትራ በረሃ ሲሰቃዩ የነበሩ በርካታ የትግል ጓዶቼ ለሀገራቸው የበቁበት እና ላመኑበት አላማም ህይወታቸውን ሁሉ ትተው ስለ ሀገራቸው ሲሉ በምንም የማይተካ መስዋዕትነታቸው ክብር ስንል ነበር።

ታድያ አቀባበሉ እንዳለቀ ለአርበኞች ግ7 አመራሮች ማንሳት የምፈልገው ጥያቄ ስለነበረኝ ሁሉንም ከዶ/ር ታደሰ ብሩ ውጭ ያሉ አመራሮችን በየ ተራ አግኝቼ ጥያቄየን ብጠይቅም ለጥያቄየ ብቸኛ መላሽ በትግል ስሙ #ካሳ/ብርሀኑ መሆኑን ነግረውኝ ከሱ ጋር ተገናኘን ።

በወቅቱ ከነበሩኝ በርካታ ጥያቄዎች መካከል:- ከኤርትራ ወደ ኢትዮጲያ ለግዳጅ ስንላክ የነበሩ ችግሮች በአመራሩ ችግር እንደሆነና ይሄንንም ሁሉም አባላት ባለበት እያንዳንዱ ሰው ሂሱን ይዋጥ ፣በትግሉ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው አባላት ህክምና እና መቋቋሚያ ይሰጣቸው፣በንቅናዌው ስም የተሰበሰበ ገንዘብ የኦዲት ሪፖርት ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ ይነገርና ንቅናቄው ለመጨረሻ ጊዜ ይፍረስ ፓርቲ እመሰርታለሁ የሚል ካለ ከዛ በኋላ መሆን አለበት የሚሉ ጥላያቄዎች ነበሩ።

እንዴት ተጠየኩ በሚል ብስጭት ውስጥ እንዳለ ያስታውቅ ነበር ።ጥያቄዎቼን ተራ በተራ አንስቼ እስክጨርስ እያየሁት የለኮሰው ሲጋራ ሁለቱ ጣቶቹ ላይ እያለ ወደ አመድነት ተቀየረ።"ስማ" ይሄ አንተ ያነሳኸው ጥያቄ እኔን አይመለከትም ጠቅላላ ጉባኤ ሲጠራ ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርበው አሁን እንዲህ አይነት ተራ ጥያቄዎችን የምቀበልበት ጊዜ አይደለም ሲጀመር አንተ ማነህና ነው ይሄን የምትጠይቀኝ? የት አውቅሀለሁ ብሎ አምባረቀብኝና ሌላ ሲጋራ ፍለጋ ኪሶቹን መፈተሽ ጀመረ።

ያኔ እኔም አንዳች የሆነ ነገር ውስጤን ሲያቃጥለኝ ይሰማኛል።አላውቅህም? እንግዲያውስ እወቀኝ አንተ አስመራ ተቀምጠህ በስሜ ስትለምንብኝ የነበርኩት ከሀሬና እስከ አደምድሚት፣ከአደምድሚት አስክ አሸጋላ አሉማ እና የአህያ አብሽ እየበላሁ ፣አፈር ላይ ስንከባለል ከርሜ ባንተ ትዕዛዝ ለወያኔ ተወርውሬ የተሰጠሁት ጥላሁን ነኝ ብየ ንግግሬን በቁጣ አቋረጠው ውጣልኝ •••ውጣልኝ እስኪ ምን ታመጣለህ ማንም አይሰማህም ብሎ ጮኸብኝ።

እኔም ተቀመጥኩበት ወንበር ተነስቼ ከቢሮው ለመውጣት እየሞከርኩ የመጨረሻ መልዕክቴን ነገርኩት አንተ አዲስ አበባ ለመግባት ብዙ የምወዳቸው ጓዶቼ ፊቴ ላይ ወድቀዋል።የካድካቸው እኔን ብቻ ሳይሆን እነዛ በየበረሀው የወደቁ ጓዶቻችንን ነው ።ይሄን ደግሞ አንድ ቀን ታየዋለህ ትቀጣበታለህ ።ሰሞኑን ባንዲራ አልብሶ የተቀበለህ ህዝብ እውነቱን ያወቀ እለት ይፀየፍሀል ።ያ•••••ኔ ታስታውሰኛለህ ብለው ነበር ከቢሮው የወጣሁት።

ይሄው ያ ጊዜ ደርሶ ዛሬ በአደባባይ ያ እኔም እሱም የምናውቀው ህዝብ ፍርዱን ሰቷል።

አንተ ፍርድ አዋቂ ህዝብ ስላንተ የምከፍለው መስዋዕትነት ያንስሀል።ድንቅ ህዝብ!!!!

Please wait, video is loading...

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 09:56
by Revelations
ወንድማችን ደረጀ ሃብተወልድ ጨዋታ ጨምሯል:: ይመችህ አቦ! :lol: :lol: :lol:

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 10:37
by Blueshift
Horus must be heart broken. :twisted: :lol: Karma is a bi-tch. :lol:

This idiot thought he was going to win ? :roll: I think Lemma deserved to be the PM more than anybody else, but the weasel did not intend to give up. Perhaps, Lemma vs. Eskinder could have been very interesting. Berhanu is an ugly ambitious prostitute. He will never be the PM. That is just my observation.

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 13:49
by Dawi
ብርሐኑ የሚለካው ለኢትዮጵያ ባደረገው ከፍተኛ አበርክቶ ስለሆነ፣ የኢዘማ ማሸነፍ ተጨማሪ ስኬት ብቻ ነው፣

እነ አንዱዐለም አራጌ በሚቀጥለው ፓርቲውን አሻሽለው ከች ማለታቸው አይቀርም፤

ብርሐኑ እኮ በብልጽግናም የተከበረ ነው፣ የመረጠውን የመሥራት ወይም ያለመስራት፣ መቀበል አለመቀበል ዕድል አገኘ ማለት ነው። እድለኛ ሰው ነው እላለሁ።

ቁሬማሞች አደብ ግዙ! :P
Wedi wrote:
23 Jun 2021, 09:44
Assegid S. wrote:
23 Jun 2021, 09:38
As the say goes: " A rolling stone gathers NO moss." No Opportunist will ever outsmart Ethiopians; they got no taste nor vote for bogus commitment.

Via Sammy Kidane
ህዝብ እውነቱን ሲያውቅ እርቃንህን ትቀራለህ ብየህ ነበር! ግዜው ደረሰና፣ ህዝብም አወቀህና እራቅንህን ቀረህ!!
××××××××××××××××××××××××××××××

ስለ ብርሀኑ ነጋ ምንም ብየ አላውቅም ዛሬ ግን የሆነ ነገር ተሰማኝ ከምር በቃ ምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ የተለየ ስሜት ተሰማኝ ።ብርሃኑን በግል ስሙን አንስቼ በግል ጉዳይ ምንም ማለት አልፈልግም ነበር። በትግል ላይ እያለን የነበሩ ሂደቶችን ሁሉንም በጊዜው ወደናንተ አደርሰዋለሁ።

ለዛሬው ግን ብርሀኑን ስሙን አንስቼ እንድፅፍ የገፋፋኝ አንድ ወቅት እኔ ከእስር ቤት ወጥቼ እሱ መንግስት ባደረገለት ጥሪ ሀገሩ ኢትዮጲያ እንደገባ ነበር አዲስ አበባ ማሪዮት ሆቴል የተገናኘነው።በተገናኘንበት ሰሞን እኔና ጓደኞቼ መርጌታ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ፣ኤፍሬም ሰለሞን እና እየሩሳሌም ተስፋው ባዘጋጀነው የአርበኞች ግ7 አቀባበል አዲስ አበባ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ አደባባዮች በባንዲራ ያሸበረቁበት ወቅት ነው።
በነገራችን ላይ ያን አቀባበል ስናዘጋጅ ብርሀኑ ነጋን ለማወደስ ሳይሆን ከ17ዓመት በላይ በኤርትራ በረሃ ሲሰቃዩ የነበሩ በርካታ የትግል ጓዶቼ ለሀገራቸው የበቁበት እና ላመኑበት አላማም ህይወታቸውን ሁሉ ትተው ስለ ሀገራቸው ሲሉ በምንም የማይተካ መስዋዕትነታቸው ክብር ስንል ነበር።

ታድያ አቀባበሉ እንዳለቀ ለአርበኞች ግ7 አመራሮች ማንሳት የምፈልገው ጥያቄ ስለነበረኝ ሁሉንም ከዶ/ር ታደሰ ብሩ ውጭ ያሉ አመራሮችን በየ ተራ አግኝቼ ጥያቄየን ብጠይቅም ለጥያቄየ ብቸኛ መላሽ በትግል ስሙ #ካሳ/ብርሀኑ መሆኑን ነግረውኝ ከሱ ጋር ተገናኘን ።

በወቅቱ ከነበሩኝ በርካታ ጥያቄዎች መካከል:- ከኤርትራ ወደ ኢትዮጲያ ለግዳጅ ስንላክ የነበሩ ችግሮች በአመራሩ ችግር እንደሆነና ይሄንንም ሁሉም አባላት ባለበት እያንዳንዱ ሰው ሂሱን ይዋጥ ፣በትግሉ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው አባላት ህክምና እና መቋቋሚያ ይሰጣቸው፣በንቅናዌው ስም የተሰበሰበ ገንዘብ የኦዲት ሪፖርት ጠቅላላ ጉባኤ ተጠርቶ ይነገርና ንቅናቄው ለመጨረሻ ጊዜ ይፍረስ ፓርቲ እመሰርታለሁ የሚል ካለ ከዛ በኋላ መሆን አለበት የሚሉ ጥላያቄዎች ነበሩ።

እንዴት ተጠየኩ በሚል ብስጭት ውስጥ እንዳለ ያስታውቅ ነበር ።ጥያቄዎቼን ተራ በተራ አንስቼ እስክጨርስ እያየሁት የለኮሰው ሲጋራ ሁለቱ ጣቶቹ ላይ እያለ ወደ አመድነት ተቀየረ።"ስማ" ይሄ አንተ ያነሳኸው ጥያቄ እኔን አይመለከትም ጠቅላላ ጉባኤ ሲጠራ ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርበው አሁን እንዲህ አይነት ተራ ጥያቄዎችን የምቀበልበት ጊዜ አይደለም ሲጀመር አንተ ማነህና ነው ይሄን የምትጠይቀኝ? የት አውቅሀለሁ ብሎ አምባረቀብኝና ሌላ ሲጋራ ፍለጋ ኪሶቹን መፈተሽ ጀመረ።

ያኔ እኔም አንዳች የሆነ ነገር ውስጤን ሲያቃጥለኝ ይሰማኛል።አላውቅህም? እንግዲያውስ እወቀኝ አንተ አስመራ ተቀምጠህ በስሜ ስትለምንብኝ የነበርኩት ከሀሬና እስከ አደምድሚት፣ከአደምድሚት አስክ አሸጋላ አሉማ እና የአህያ አብሽ እየበላሁ ፣አፈር ላይ ስንከባለል ከርሜ ባንተ ትዕዛዝ ለወያኔ ተወርውሬ የተሰጠሁት ጥላሁን ነኝ ብየ ንግግሬን በቁጣ አቋረጠው ውጣልኝ •••ውጣልኝ እስኪ ምን ታመጣለህ ማንም አይሰማህም ብሎ ጮኸብኝ።

እኔም ተቀመጥኩበት ወንበር ተነስቼ ከቢሮው ለመውጣት እየሞከርኩ የመጨረሻ መልዕክቴን ነገርኩት አንተ አዲስ አበባ ለመግባት ብዙ የምወዳቸው ጓዶቼ ፊቴ ላይ ወድቀዋል።የካድካቸው እኔን ብቻ ሳይሆን እነዛ በየበረሀው የወደቁ ጓዶቻችንን ነው ።ይሄን ደግሞ አንድ ቀን ታየዋለህ ትቀጣበታለህ ።ሰሞኑን ባንዲራ አልብሶ የተቀበለህ ህዝብ እውነቱን ያወቀ እለት ይፀየፍሀል ።ያ•••••ኔ ታስታውሰኛለህ ብለው ነበር ከቢሮው የወጣሁት።

ይሄው ያ ጊዜ ደርሶ ዛሬ በአደባባይ ያ እኔም እሱም የምናውቀው ህዝብ ፍርዱን ሰቷል።

አንተ ፍርድ አዋቂ ህዝብ ስላንተ የምከፍለው መስዋዕትነት ያንስሀል።ድንቅ ህዝብ!!!!

Please wait, video is loading...

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 17:08
by Wedi
Dawi wrote:
23 Jun 2021, 13:49
ብርሐኑ የሚለካው ለኢትዮጵያ ባደረገው ከፍተኛ አበርክቶ ስለሆነ፣ የኢዘማ ማሸነፍ ተጨማሪ ስኬት ብቻ ነው፣

እነ አንዱዐለም አራጌ በሚቀጥለው ፓርቲውን አሻሽለው ከች ማለታቸው አይቀርም፤

ብርሐኑ እኮ በብልጽግናም የተከበረ ነው፣ የመረጠውን የመሥራት ወይም ያለመስራት፣ መቀበል አለመቀበል ዕድል አገኘ ማለት ነው። እድለኛ ሰው ነው እላለሁ።

ቁሬማሞች አደብ ግዙ! :P

:lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 23 Jun 2021, 17:31
by Wedi
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢዜማ ቢሮዎችን፣ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች በአቸኳይ እንድታመለክቱ ጥሪ እናደርጋለን!!🤣

Please wait, video is loading...

Re: የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ ለቀቀ!! አዲስ ክሊፕ

Posted: 24 Jun 2021, 00:39
by EPRDF
ወይኔ ብርሃኑ ነጋ፣ የኔ ዘበርጋ
በኤርትራው በረሃ በቆላው በደጋ
በህልምም በውንም ለዙፋን ሲዋጋ
ፖለቲካውን እንደ ሊጥ ስያቦካ
ሄዶ ሄዶ በአፍጢሙ ተሰካ
የኔ ዘበርጋ ስትጨፍር ከነ ቦርጭዋ
ዘረሩዋት በቀይሰችው የገዛ ምርጫዋ
ወይኔ ብርዬ ስታምታቺ በስመ ዜጋ
ተገረፍሽ አይደል በሕዝብ አለንጋ
ፅናቱን ይስጥሽ ከእንግዲህ ሁሉም አበቃ
ባይ በይ ወደ መጣሽበት፣ ወደ ሀገረ አሜሪካ :lol: