Page 1 of 1

ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 09:44
by Abaymado
እርግጠኛ ባይሆንም እየተመራ እንደሆነ ነው የሚነገረው ::

Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 10:02
by Blueshift
ጉራጊየው መሸፈቱ ነው። :lol: He is one oldie, ug.......ly spoiled brat. .. :lol: :lol: Good riddance :twisted: :lol: .

Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 13:06
by Horus
እናንት ቆሻሻ ጸረ ጉራጌዎች ፣
እኔ እንዲያውም ብዙ ማልደሰተው ያንድ ሰፈር ወኪል ሆኖ በብልጽኛ ማጆሪቲ ፓርላማ ውስጥ ከላይ የመጣ ፖሊሲ ሲፈርም እድሜውም ሲፈጅ ማየት ነው። ብርሃኑ ግዙፍ ምሁር ነው ። እሱ በፍልስፍና፣ በፖሊሲ፣ በእስታተጂ መላ የኢትዮጵያ ወጣት የሚያንጽ የሚቀይር ስራ የሚሰራበት ድርጅት፣ ማዕከል ወይም ኢንሲቲቲዩት በማቆም ባንድ በኩል ኢዜማን እየገነባ ኢትዮጵያን በአይዲዮሎጂ፣ ፖሊሲና እስትራተጂ ሲመራ ማየት ፣አልፎ አልፎ ኡኒቨርሲቲ ውስጦች ሌክቸር እያራገ አገር አቀፍ የተጽዕኖ ምሁርና ሊቅ ሆኖ ባየው ነው የእኔ ደስታ ። ብርሃኑ ነጋ የጎሳ ፖለቲካ ፈረስ ላይ መጋለብ የሚፈልግ ቢሆን ጉራጌን ይመራ ነበር፣ ስለዚህ እሱ ተሸናፊ ሊሆን አይችልም ። ከወዲሁ እያሸነፈ ስለሆነ ! ለሁሉም ውጤቱን እንጠብቅ!

Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 13:31
by Wedi
ዶክተር ብርሃኑ በዝረራ ተሸንፏል!!

ሀዘን ተቀምጧል፣ መድረስ የሚፈልግ መድረስ ይችላል!!

Please wait, video is loading...

:P
Please wait, video is loading...
:P :P
Please wait, video is loading...

Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 14:13
by Abaymado
I have no clear information about Dr. Brehanu at the moment but Ezema's performance as a whole is very poor from what is expected!!

Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 14:29
by Wedi
Abaymado wrote:
22 Jun 2021, 14:13
I have no clear information about Dr. Brehanu at the moment but Ezema's performance as a whole is very poor from what is expected!!
በብሄር በማያምነው እና ህብረ ብሄራዊ በሆነው አዲስ አበባ ውስጥ እንኳን አንድ ወንበር ማሸነፍ ያቃተው ውታፍ ነቃይ ኢዜማ የሚይዘውን የሚጨብጠውን አጥቶ ድንብርብሩ ወጥቷል!!😂 :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?

Posted: 22 Jun 2021, 14:45
by Wedi
:lol: :lol:
Please wait, video is loading...