Page 1 of 1

የምርጫ ጣቢያ አሸናፊዎች ዝርዝር

Posted: 22 Jun 2021, 02:33
by Horus
የአቢይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲ ብቸኛ የፓርላማ ፓርቲ መሆኑ ያበቃ ይመስላል ። አማራ ክልል በብልጽግና እና አብን መያዙ ነው። ባንድ ፓርቲ የሚገዛ እንግዲህ ኦሮሚያ መሆኑ ነው ። ፖለቲካው ዛሬ ተጀመረ ።