Page 1 of 1

ምን አይነት መከራ ነው !? ሰው የሆነ ሁሉ ሊረዳ ይገባል

Posted: 22 Jun 2021, 00:16
by Abaymado
ነገ ማንም በራሱ ላይ የሚደርሰውን አያቀውም :: እና ሁሉም መርዳት አለበት:: አገር ላይ ብር ያለቦታው ሲባክን ይታያል: በሌላ ጎኑ መከራ የሚያዩ መዓት ናቸው:: ለድሽታ ጊና ህዝብ እንዲያያቸው 100k ሲረጩ የነበሩት እነ ሃይሌ ገብረስላሴ እና ቴዲ አፍሮ ይህን ብር ለተቸገሩ ቢረዱ ጥሩ ነው::