Re: BREAKING: ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት መቐሌ ዙርያ በ30 ኪሜ ከቦ ይገኛል | የወራሪው ሰራዊት ከአክሱምና አድዋ አከባቢ ወደ አዲግራት መስመርና ወደ ኤርትራ እያፈገፈገ ይገ
Posted: 21 Jun 2021, 23:27
ጅል...yaballo wrote: ↑21 Jun 2021, 22:36BRAVO TEGARU: ሰበር ዜና ከትግራይ: ጀግናውየትግራይ መከላከያ ሰራዊት መቐሌ ዙርያ በ30 ኪሜ ከቦ ይገኛል | የወራሪው ሰራዊት ከአክሱምና አድዋ አከባቢ ወደ አዲግራት መስመርና ወደ ኤርትራ እያፈገፈገ ይገኛል | የካቢኔ አባላት መቀሌን ለቀው ወደ አፋር እየሸሹ ነው ...
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሰበር ዜና ከትግራይ:
ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት በአሉላ አባነጋ ስም ባደረገው መብረቃዊ የማጥቃት ዘመቻ ብዙ አከባቢዎች መቆጣጠር ከመቻሉም አልፎ የትግራይ መከላከያ ሰራዊት መቐሌ ዙርያ በ30 ኪሜ ከቦ ይገኛል። በዚህ መሰረት በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ዕዳጋ ሐሙስ፣ ፍረወይኒ (ስንቃጣ)፣ ሓውዜን፣ ማይ መገልታ፣ አጉላዕ፣ ቤተሓርያት፣ አፅቢ፣ ሓይቂ መስሓል፣ በለሳ እና ነጋሽ (በከፊል) ነፃ አውጥቷል። በ ደቡባዊ ዞን ደግሞ ሒዋነ ፣ ዓዲሽሁ፣ ነቕሰገ፣ ዲላ፣ ጨርጨር፣ ቦራ፣ ሳምረ፣ ግጀት፣ ዶንጎላት፣ ሞኾኒ አከባቢ እንዲሁም ከእስኮማጆ ጀምሮ እስከ ሒጉምብርዳ ድረስ ያለው አከባቢ ነፃ ወጥቷል።
በመቀሌ ተንቤን መስመር ደግሞ ከዓዲጉደም ጀምሮ እስከ የጭላ፤ ማለትም ዓቢይ ዓዲ እና አግበ ጨምሮ እስከ አማራ ክልል አበርገሌ ወረዳ ድረስ በአመዛኙ ነፃ ወጥቷል። በትግራይ መከላከያ ሰራዊት ክፉኛ የተመታው የወራሪው ሰራዊት ከአክሱምና አድዋ አከባቢ ወደ አዲግራት መስመርና ወደ ኤርትራ እያፈገፈገ ይገኛል።
አብይ ጦሩን በቅርቡ ከመቐሌ አካባቢ ወደ አፋር ሰመራ ማሸሹ አይቀርም። የተወሰኑ የካቢኔ አባላት መቀሌን ለቀው ወደ አፋር እየተሸበለሉ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው!![]()
MEANWHILE RE THE FARCE DOWN SOUTH ..
VIDEO: TDF | ሕንጊዱ NEW Music 2021
cut
