ድህረ ምርጫ የኢትዮጵያ አንድነት ምን ይመስላል?
Posted: 21 Jun 2021, 18:08
ይህ ምርጫ ያደረገው አንድ ነገር የጎሳ ፖለቲካን ማዳከሙ ነው !
ቀጥሎ ሙሉ በሙሉ የጎሳ መቀመጫ የነበረው ፓርላማ አሁን የጎሳ ዜጋ ቅይጥ ይሆናል!
ከዚያ ባለፈ ያባይ ግድብ ነገር አልተለወጠም!
የግብጽና ሱዳን ጉዳይ አልተለወጠም!
የምዕራብ ግፊትም ያው ነው !
ስለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ አንድ ሆኖ መነሳቱን ይበልጥ ይፋፋማል!
አሁን ይብዛም ይነስ አገራችን ህጋዊ መንግስት መርጣለችና !