ትህነግ ከበርሃ እየጨፈረ የሚለቀው ቪዲዮ በዕፅዋ ብርታት ነው!
Posted: 21 Jun 2021, 12:02
እነ ጌታቸው ረዳ ኃይላቸው በተመታ ማግስት ፈገግ ብለው የሚለቁት ፎቶ ብዙዎችን ይገርማቸዋል። በእርግጥ ለፕሮፖጋንዳ ሲባል ብዙ ነገር ይሰራል። ነገር ግን በዚህ ደረጃ ሊሆን አይችልም። ሚስጥሩ ወዲህ ነው። ያችን ዕፅ ቀምሰው ነው የሆነውን ሁሉ ረስተው የሚዘሉት። ያችን ዕፅ አጭሰው ነው ሌላ ታሪክ ውስጥ ያሉ የሚመስላቸው። ይሄኔ ለብርዱም ለምኑም ብለው ጨመርመር አድርገው ከወሰዷት እየመረጡ ይመስላቸዋል።
