ማንን እንመን?
Posted: 21 Jun 2021, 11:00
የቱን እንመን ?
1 - አንዱ ዲያቆን ነው መቼስ የሃይማኖት አባት አይዋሽም ?
2 - አንዱ ባለስልጣን ነው መቼስ የተሳሳተ መረጃ አይደርሰውም ?
3 - ናቲ የጦርነቱ ጊዜ ከመከላከያ ቀድሞ መቀሌ የገባ ፈጣንና እሳት የላሰ ዘጋቢ ነው...
4 - እኚ ፎቶው ላይ የሚታዩት ሰዎች ምን አባታቸው ሆነው ነው በጠዋቱ በሶስት ክ/ከተማ ፣ በእኩል ሰዓት ተገኝተው እየመረጡ የሚገኙት
ተናቦ መስራት ግን ያስጠላሃል
ዲያቆኑ

ባለስልጣኑ

እሳት የላሰ ዘጋቢው

Please wait, video is loading...