Page 1 of 1
Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 21 Jun 2021, 08:49
by Thomas H
ብልፅግናዎች በጦር መሣሪያ እያስገደዱ ድምፅ ስጡን እያሉ የሚያሳይ ምስል

Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 21 Jun 2021, 09:01
by Thomas H
3 የዓብይ ቡችሎች አንድን ፎቶግራፍ ለ3 ከተሞች ሲጠቀሙበት

Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 21 Jun 2021, 09:17
by Thomas H
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመምረጥ መብት ተከለከለ...
“እኛ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ስታፎች ካርድ ወስደን ስናበቃ የምርጫ ጣቢያ ስላልተዘጋጀልን መምረጥ አልቻልንም:: ጎንደር ከተማ በተዘጋጁ ጣቢያወች የአብን ደጋፊዎች ስለሆናችሁ መምረጥ አትችሉም ተባልን::
ካርዱን ግቢ ውስጥ ጣቢያ አቋቁመው ነበር የሰጡን። ግቢ ውስጥ ካርድ የወሰደ ሰው ሁሉ ዛሬ ግቢ ውስጥ የምርጫ ጣቢያ ስለሌለ መምረጥ አትችሉም አሉን። ከተማ ውስጥ ያሉት የምርጫ ጣቢያወች ላይ ብንሞክርም አይቻልም አሉን።
ሀዋሳ ላይ በጠቅላላው ከ17 በላይ የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫ ተቋርጧል። ምክንያት ደግሞ የመምረጫ ወረቀት አልቋል በሚል ነው። ምክንያቱ ግን የኢዜማ ቲ-ሸርት አድርገው ለመምረጥ ስለሄዱ ነው ::
Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 21 Jun 2021, 09:33
by Thomas H
በአዊ ዞን ጃዊ ወረዳ በአብን ታዛቢዎች፣ አባላትና አመራሮች ላይ ድብደባ፣ ውክቢያና ማስፈራሪያ ተደርጓል፡፡
* በ13/10/2013 ዓ.ም በወረዳው በቀዝቃዚት ምርጫ ጣቢያ በጥይትና በዱላ የተደበደቡ የአብን ታዛቢዎች፦
1) ሰውመሆን እሱባለው
2) አየነው ታደለ
3) ደሴ ጥሩነህ (በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ይገኛል)
* በወረዳው ፊልፊል ንዑስ ወረዳ ከ10/10/2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለአግባብ የታሠሩ የአብን አመራር፣ አባላትና ታዛቢዎች፦
1) ገደፍ ካሣሁን
2) ፈንታሁን ጀንበሬ
3) ላቄ ምናለ
4) በእውቀት ተገኘ
5) ገረመው ፈንታሁን
6) ጤናው ሙጩ
* በዚሁ ንዑስ ወረዳ የት እንደደረሱ የማይታወቁ የአብን አመራሮች (ታዛቢዎችም ናቸው)፦
1) መኩርያው ክንዴ - ሰብሳቢ
2) ግዛየው መንግስቴ - ም/ ሰብሳቢ
3) ተዋቸው ሙሉዬ - የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
4) አንዳርግ ካሳዬ - የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
5) ሽብሩ ታሪኩ - የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ

Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 21 Jun 2021, 10:12
by Thomas H
Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 21 Jun 2021, 21:54
by Thomas H
Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 22 Jun 2021, 09:53
by Thomas H
Re: Shocking: Prosperity Party declared victory
Posted: 26 Jun 2021, 10:48
by Thomas H
የብልፅግናን ቲ ሸርት ለብሶ መሣሪያውን ይዞ ነው የምርጫ ድምፅ የሚቆጠረው