በለው ሃላፊ ክፍለ ጦሩን ሁሉ በፌክ ኒውስ ጨረሰው ቂቂቂ 1121ኛ 1111ኛ 1002ኛ 12113ኛ 700ኛ 8999ኛ 99999ኛ
Posted: 20 Jun 2021, 19:14
አረ ሃላፊ ትንሽ ሼም የለም እንዴ? ክፍለ ጦሩን ሁሉ እኮ ጨረሳችሁት በየቀኑ፤ ምን ቀረው?
አረ ባይሆን እያረፋችሁ፤ እንዴ ፌክ ኒውስም እኮ ልክ አለው፤
በለው የክፍለ ጦር ብዛት!
viewtopic.php?f=2&t=261863
