Page 1 of 1

በመስከረም ጠብቁን!!! ህገ መንግስቱና ፌደራሊዝም ወደመቃብር ለመውረድ በከፈን ላይ ናቸው:: ከቀብር ሥነ ሥርአት አስፈፃሚ ድርጅት!

Posted: 20 Jun 2021, 02:29
by Jirta
እንደሚያሸንፉ የሚያውቁት ጠ/ሚር መስከረም እንገናኝ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው?

ፈጣሪያቸውን እና ተላላኪያቸውን ተከትለው መስከረም ላይ ወደመቃብር ይወርዳሉ::
ትፈርሳለች ያሏትም ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አፍርሳ ለዳግም ትንሳኤ ትነሳለች:: በዚህ ጊዜ ሁሉም ሰዎች እኩል ይሆናሉ:: እማራ ትግሬ ጋላ [deleted] ወላሞ የሚባል መከፋፈል የለም:: በዘመነ አማራ እነርሱ ባቀበሉትም እኩል አድርጎ ሀገር ያስተዳድራል:: አማራ መሪ እንጅ ገዥ ሆኖ አያውቅም::

ትሬም ጋላም ምደረ ነጭም ለ6 ወር እንደበቀቀን በፈጠራ ወሬ ይንጫጫል:: ኢ/ያ ግን ታላቅነቷን ይዛ ትጏዛለች::
መስከረም ጠብቁን!!!!!