Page 1 of 1
የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 19 Jun 2021, 23:49
by Horus
በቃ ያደግንባት አዲስ አበባ አሁን በአይምሯችን ትውስታ ውስጥ እንጂ በአካል ላትመለስ ተልውጣለች ! ደህና ሰንብት ታሪክ ! እንኳን ደህና መጣህ ለውጥ !!
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !!
Posted: 20 Jun 2021, 00:36
by Horus
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !!
Posted: 20 Jun 2021, 02:03
by Horus
የዛሬ 5 አመት አዲስ አበባ ባብዛኛው የአውሮፓ ከተማ ዲዛይን መስላ ምጡቅ ያፍሪካ መዲና አስገራሚ ዉበታማ ሜትሮፖል ትሆናልቸ ። ሆረስም ወይ እዚህ ፎረም ወይም ሌላ ሚዲያ ላይ ደግሞ የሸገርን ፍጽምና ምስለ ነገር፣ ምስለ ሃስብ ሲጽፍ ታገኙታልችሁ !!
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 20 Jun 2021, 02:19
by Horus
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 20 Jun 2021, 02:30
by Horus
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !!
Posted: 20 Jun 2021, 02:31
by TGAA
Horus,
Addis Ababa of yore is nostalgic not so much of the architecture or anything associated with that, but the friendships that were made-- the girls we took out for a date to smoke-filled empire cinema -the ups and downs of those tumultuous years to use Charles Dickens words were the best of Times, the Worst of Times. Those memories were etched in the buildings we used to know now forever gone. As you hinted it is the natural course of a city -- and for sure Addis Ababa is taking off for good.
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 20 Jun 2021, 03:17
by Horus
TGAA,
Yes, indeed. But as you well know, memory is the largest component of our mind and in fact all of previous experience is nothing but a massive collection of memories. The distinction between the materiality of what we call reality and the reality of our memories and metaphors are often in jumble and difficult to disentangle. Most of all, for us humans, our memories have to with our experiences and not so much with the images of the changing physical worlds of the past. And, yes, the only permanent law is that everything will change and I for one am ready to embrace it with joy.
ከዚህ በኋላ የሚከተለው አዝማሚያ በአስሩ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች መሃል የሚደረግ የከተማ ዲዛይን ና እድገት ፉክክር ይሆናል ! እስቲ እነዚህ 10 ከተሞች የርሳቸው የሆነ ዲዛይንና አርቲስቲክ ፍልስፍልና ያመጡ እንደ ሆነ እናያለን?
Re: የልጅነቴ አዲስ የአበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 20 Jun 2021, 04:19
by Horus
ይህው የሚቀጥሉት ግዙፍ የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች
ሕዳሴ ግድብ
የቢሾፍቱ አየር ማረፊያ (100 ሚሊዮን መንገደኛ ባመት)
ጂቡቲ ባቡር
አዲስ ነገ
የለግሃር ዱባይ
የሸገር ማስዋብ
መሶብ ታወር
የዳሎል ግድብ
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 20 Jun 2021, 04:59
by Horus
በኢትዮጵያ በሚቀጥለው 10 አመታት እጅግ ገዝፈው የሚገኙት ቃላት
ዉሃ
ግድብ
አረንጓዴ
ኢኮሎጂ
መስኖ
ስንዴ
እንሰት
ከብት
ኤሌክትሪክ
ኑክሊየር
ቴሌብር
ቴሌኮም
ሰው ሰራሽ ኢንተለጀንስ
የህዋ ሳይንስ
አየር መንገድ
ቱሪስት
ግንባታ
መሃንዲስ
ሲሚንቶ
ህንጻ ማኔጀር
ሪል እስቴት
ምርምር
አርኪቴክቸር
ዲዛይን
ፊልም
ሙያ አሰልጣኝ
እስፖርት
Re: የልጅነቴ አዲስ አበባ ደህና ሰንብቺ !! እጅግ ዉበታማ መንገድ የሚቀረጸው እንዴት ነው?
Posted: 20 Jun 2021, 05:08
by Guest1