Page 1 of 1

"የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። - ዓምዶም ገ/ስላሴ ከዓረና

Posted: 19 Jun 2021, 20:08
by sarcasm
ነፃ ሃገረ ትግራይ ‼️
⭐️⭐️⭐️⭐️
"የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለኣውሮፓ ህብረት መልእክተኛ ቡዱን ያረጋገጡላቸው #ኣሳፋሪ_እቅድ ነው።

የሞት ዕቅድ ከሚደግሱልህ ሰውዎች የኣንድ ሃገር ዜጋ መሆንህ ስታይ ዕቅዱ የነሱ ብቻ ሳይሆን ያንተም ጭምር መሆኑ ልትገነዘብ ይገባል።
እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። የትግራይ ህዝብ የኣብራሃም በግ ሆኖ መኖር የለበትም።

ኢትዮጵያ በመቆጫ ሳይሆን በምርጫችን ኣብረን መቀጠል እንችላለን ላንቀጥልም እንችላለን።

ነፃ ሃገረ ትግራይም ከጥቂት ኣማራጮቻችን ኣንዱ ነው ‼️

* ትግራይ ትስዕር ።
Please wait, video is loading...

Re: "የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። - ዓምዶም ገ/ስላሴ ከዓረና

Posted: 19 Jun 2021, 20:15
by Abdisa

🤣🤣 ጉራ ብቻ 🤣🤣

Re: "የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። - ዓምዶም ገ/ስላሴ ከዓረና

Posted: 22 Jun 2022, 07:44
by sarcasm
sarcasm wrote:
19 Jun 2021, 20:08
ነፃ ሃገረ ትግራይ ‼️
⭐️⭐️⭐️⭐️
"የትግራይን ህዝብ ለ100 ዓመት እንዳይነሳ ኣድርገን እናጠፋዋለን።" የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለኣውሮፓ ህብረት መልእክተኛ ቡዱን ያረጋገጡላቸው #ኣሳፋሪ_እቅድ ነው።

የሞት ዕቅድ ከሚደግሱልህ ሰውዎች የኣንድ ሃገር ዜጋ መሆንህ ስታይ ዕቅዱ የነሱ ብቻ ሳይሆን ያንተም ጭምር መሆኑ ልትገነዘብ ይገባል።
እንዲህ ከሆነ ነፃ ሃገረ ትግራይ የመመስረት ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል። የትግራይ ህዝብ የኣብራሃም በግ ሆኖ መኖር የለበትም።

ኢትዮጵያ በመቆጫ ሳይሆን በምርጫችን ኣብረን መቀጠል እንችላለን ላንቀጥልም እንችላለን።

ነፃ ሃገረ ትግራይም ከጥቂት ኣማራጮቻችን ኣንዱ ነው ‼️

* ትግራይ ትስዕር ።
Please wait, video is loading...
Tigrayans have foiled Abiy's, Isiais and Amhara political elite's plot the exterminate Tigrayans. Now is the time to work on a plan to deny the plotters another chance to try again.