Page 1 of 1

ከተሸነፍኩ ቻው!!

Posted: 19 Jun 2021, 18:32
by Abaymado
ደረጄ ይሄን ያህል ሞኝ ነው እንዴ? አብይን እስኪበቃን አይተነዋል:እና የምን ሰበካ ነው?

እረ ሰበካ!!

ለምንድነው እነዚህ ሰዎች ለአብይ የሚጋደሉት ? ተከፍሏቸዋል?