የትህነግ አቋም ከድሮው በባሰ ግልጥ ያለ ፀረ አማራ ሆኗል!!!!!
Posted: 19 Jun 2021, 18:27
መወላወል አያስፈልግም! ጎራ መለየት ያስፈልጋል። ትህነግ አለኝ የሚላቸው ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮች በተከታታይ በመጀመርያው የደደቢት በርሃ ትግላቸው ይዘውት ከመጡት የከፋ ፀረ አማራ ጥላቻቸውን እያዝረከረኩት ነው። የአሁኑ ከቀደመው የሚለየው በይፋ አደባባይ ላይ እየተናገሩት ያለ መሆኑን ነው። የመጨረሻውን ፀረ አማራ ቅስቀሳ ያስተላለፈው ወዲ አንጥሩ የተባለ ጀኔራል "ሁሌም ትግላችን ከአማራ ጋር ነው።" ብሏል። የቀደሙት እንዳሉት ሂሳብ ማወራረዱን እሱም ደግሞታል።
የትህነግ አቋም ከድሮው በባሰ ግልጥ ያለ ፀረ አማራ ሆኗል። ይህ ሆኖ እያለ በሀሰት የሰብአዊ መብት ሪፖርት ታክካችሁ፣ በሰለጠነ ቅብጥርጥስ ፖለቲካ ስም፣ ታክቲክ ነው ምናምን በሚል የምትለፉ አካላት ግልፁን እወቁት። ይህን የወጣለት፣ መቸም ከፀረ አማራነት ልክፍቱ የማይድን ኃይል ነው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እየደገፋችሁ ያላችሁት።
ስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ ለራሱ ነጥሎ መታገል ይቻላል። ስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ ለመታገል ታክቲክ አስመስሎ ትህነግን በፕሮፖጋንዳ የመደጎሙ ትግል ግን መጨረሻው ምን ሊሆን እንደሚችል በግልፅ እየታዬ ነው። ፀረ አማራውን ትህነግ እየደጎሙ አገዛዙን መታገል አይቻልም። ይህ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እየደገፋችሁት ያለው ኃይል የሚታገለው አገዛዙን ሳይሆን አማራን መሆኑን በይፋ፣ ደግሞ ደጋግሞ ተናግሯል።
እያንዳንዷ ትህነግን ታክቲካዊ ቅብጥርጥስ ብላችሁ ስትደግፉ እያገዛችሁት ያለው የመጀመርያው ጠላቴ ነው ባለው አማራ ላይ መሆኑን እወቁት። ትህነግን በገደምዳሜው፣ ለታክቲክ ቅብጥርጥስ የምትደግፉ አካላት እልም ያለ ፀረ አማራ ኃይል፣ ከድሮው ያልተማረ ነቀርሳ እየደገፋችሁ መሆኑን ደግማችሁ አስቡበት። አይ ከተባለ ደግሞ በዚህ መጠን በየቀኑ ፀረ አማራ ቅስቀሳ ለሚያደርገው ኃይል የፕሮፖጋንዳ ድጎማ የሚያደርግ፣ ለአማራ ቀናኢ መስሎ ከዛው የትህነግ ሰፈር የሚልሞሰሞስን ዝም ልንለው አንችልም። ቅብጥርጥስ እያቀረበ ትህነግን በፕሮፖጋንዳ