Page 1 of 1

ወያኔ የሚባል የኢትዮጵያ ካንሰር ሲወገድ በፖለቲካችን የስልጣኔ ብርሃን ፋፋ !!

Posted: 19 Jun 2021, 16:23
by Horus
ይህ ነው አዲስ ድህረ ዎያኔ ካልቸር ። ከዛሬ ጀምሮ ምዕራብ በምርጫን መገኘት የለበትም !! የማትበገረው የማትንበረከከው ኢትዮጵያ የትግሬና የኦሮሞ ሽፍቶችን እየተዋጋች የመላ አረብና ምዕራብ የዲፕሎማሲ ጦርነት እየተዋጋች ፣ አባይን እየገነባች መላ ትግሬን እየመገበች አገር አቀፍ ምርጫ በራሷ እውቀትና ጉልበት የምታካሂድ ታላቅ ብቁ አገር