Page 1 of 1

ወያኔ ለሙታን ተዝካር ማውጫ ደብቃ የነበርውን 280 ኩንታል ጤፍ ተወረሰች። የጌታቸው ረዳ ሆዱ ተቀደደ

Posted: 19 Jun 2021, 11:30
by Abere
ወያኔ ለሙታን ተዝካር ማውጫ ደብቃ የነበርውን 280 ኩንታል ጤፍ ተወረሰች። የጌታቸው ረዳ ሆዱ ተቀደደ :lol: :lol: :lol: እሪ ኡ!አ!የዕርታ ስንዴ በአስቸኳይ ወደ ትግሬ ክፍለ ሀገር ይግባ እያሉ ይገኛሉ። :lol: በደርግ ዘመን የለመደች ጦጣ አሁንም ያኔ የዘለለችው ዛፍ መስሏታል። የአሁኑ ዛፍ እጅግ አስቸጋሪ ነው ፡ ጠባቂው ፋኖ ነው።ጥበቃውም 7/24 ነው። ከእንግድህ ወያኔ በ 2,000 ዓመታትም አትመጣም::