ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ዙር ስለተባለው ጥቃት መግለጫ ሰጠ::ጦርነቱ አብቅቷል
Posted: 19 Jun 2021, 11:21
ይሄ ነው እንግዲህ እየሆነ ያለው ::የመጨረሻው ዙር ጥቃት ብሎ በጀመረው ጦርነት ለመቁጠር እስከሚያታክት ድረሰ በሺ የሚቆጠሩ ተገድለውበት በሺ የሚቆጠሩ ተማርከውበት ዛሬ ጄኔራሎችን ሲሰድባቸው ነው የዋለው:: በቅርቡ ወይ አገር ጥሎ ይሸሻል ወይ ደግሞ ዛሬ ሲሰድባቸው የዋሉት ጄኔራሎች ይገድሉታል::
አሁንም ደጋግመን እንመክራለን ዓብይ እና ቡችሎቹ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ እጅ ስጡ !

አሁንም ደጋግመን እንመክራለን ዓብይ እና ቡችሎቹ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ እጅ ስጡ !